
የ መነን እና አካባቢ ነዋሪዎች መረዳጃ ማህበር
ይህ የመነን እና የአካባቢው ሰፈር ልጆች ተመካክረን በበጎ ፈቃደኝነት አረጋውያንና መረዳት ያለባቸውን ሰዎች በጋራ ለመርዳት በወከሉት ሰው አማካኝነት ከJUNE 25,2020 ጀምሮ የከፈቱት የጎፈንድሚ አካውንት ነው። ማንኛውም ፈቃደኛ የሆነ የመነንና የአካባቢው ሰፈር ልጆች ወይም የአካባበቢያችንን አረጋውያንን ለመርዳት የሚፈልግ ሰው በዚህ የጎፈንድሚ አካውንት መርዳት ትችላላችሁ:: ከታች ያለውን ማሳሰቢያ ይመልከቱ
⛔️ማሳሰቢያ‼️‼️‼️እርዳታ በሚያደርጉበት ጊዜ ጎ-ፈንድ-ሚ የሚጠይቅዎትን ተጨማሪ ችሮታ (ቲፕ) መክፈል አይኖርብዎትም። ተጨማሪ ችሮታው (ቲፕ) ወደ የመነንና አካባቢው አካውንት ገቢ አይሆንም። ቲፕ ሳይጨምሩ እርዳታዎን ለመስጠት የሚከተለውን ያድርጉ፤ ‘TIP’ ከሚለው መስመር ‘OTHER’ የሚለውን ከመረጡ በኋላ በቲፑ ሳጥን ውስጥ ዜሮ (0.0) ከሞሉ በኋላ የእርዳታውን ገንዘብ በእርዳታው ቦታ ብቻ ይሙሉ።
We would like to thank you for being a part of our community. With the support and help of donors, we were able to help 135 less fortunate people in Menen area past month. We're happy to announce that we have gathered again to raise some money for those less fortunate people in Menen area. Would you please consider making a donation of any amount? It will be greatly appreciated. This is organized by people that lives in U.S.A and European.