Main fundraiser photo

የ መነን እና አካባቢ ነዋሪዎች መረዳጃ ማህበር

Donation protected

ይህ የመነን እና የአካባቢው ሰፈር ልጆች ተመካክረን በበጎ ፈቃደኝነት አረጋውያንና መረዳት ያለባቸውን ሰዎች በጋራ ለመርዳት በወከሉት ሰው አማካኝነት ከJUNE 25,2020 ጀምሮ የከፈቱት የጎፈንድሚ አካውንት ነው።  ማንኛውም ፈቃደኛ የሆነ የመነንና የአካባቢው ሰፈር ልጆች ወይም የአካባበቢያችንን አረጋውያንን ለመርዳት የሚፈልግ ሰው በዚህ የጎፈንድሚ አካውንት መርዳት ትችላላችሁ:: ከታች ያለውን ማሳሰቢያ  ይመልከቱ

⛔️ማሳሰቢያ‼️‼️‼️እርዳታ በሚያደርጉበት ጊዜ ጎ-ፈንድ-ሚ የሚጠይቅዎትን ተጨማሪ ችሮታ (ቲፕ) መክፈል አይኖርብዎትም። ተጨማሪ ችሮታው (ቲፕ) ወደ የመነንና አካባቢው አካውንት ገቢ አይሆንም። ቲፕ ሳይጨምሩ እርዳታዎን ለመስጠት የሚከተለውን ያድርጉ፤ ‘TIP’ ከሚለው መስመር ‘OTHER’ የሚለውን ከመረጡ በኋላ በቲፑ ሳጥን ውስጥ ዜሮ (0.0) ከሞሉ በኋላ የእርዳታውን ገንዘብ በእርዳታው ቦታ ብቻ ይሙሉ።


We would like to thank you for being a part of our community. With the support and help of donors, we were able to help 135 less fortunate people in Menen area past month. We're happy to announce that we have gathered again to raise some money for those less fortunate people in Menen area. Would you please consider making a donation of any amount? It will be greatly appreciated. This is organized by people that lives in U.S.A and European.

Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Fikadeselasse (Denberu) Workneh
    Organizer
    Las Vegas, NV

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee