
Kidus Gebreal church phoneix AZ
Tax deductible
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ::
"እንደሚገባህም ለእግዚአብሄር መባ አግባ "
መ/ሲራ 14:22
በፊኒክስ አሪዞና ደ/ብ/ቅ/ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክ/
ላለፉት ስድስት ዓመታት ታቦቱ የሚያርፍበት መቃኞ ለመመሥረት ብዙ እልህ አስጨራሽ ሙከራዎች እየተደረጉ ይገኛል ::
አሁንም ፍቃዱ ቢሆን በዓለም ላይ ያሉ የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች እጃቸውን እንዲዘረጉ ይህ የእርዳታ ገፅ ተከፍቷል ::
ስለሆነም በዛ አነሰ ሳትሉ ለፅላቱ ማረፊያ ( ማሠሪያ ) እንድታግዙን በመልአኩ ስም እንጠይቃለን ::
ማቴ :12:43
"እውነት እውነት እላችዋለሁ በሙዳዩ ውስጥ ገንዘብ ካስገቡት ሁሉ ይህቺ መበለት አብዝታ አገባች "
Want to join us in making a difference? We are raising money to build D B Saint Gabriel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, temporarily shaded with the help of another church. Any donation will help us make an impact toward buying or building the church. God bless you in advance for contributing, which means so much to many orthodox tewahado church members and us.
Organizer
Million Firew
Organizer
Phoenix, AZ
D B Saint Gabriel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
Beneficiary