![Main fundraiser photo](https://images.gofundme.com/cwwF5d0AoUASs51Y-t_4jcf4kkE=/720x405/https://d2g8igdw686xgo.cloudfront.net/57569771_1625494766526544_r.jpg)
Let’s Stand together in the Legal fight.
Donation protected
ወቅቱ የሁላችንን መደጋገፍ የሚፈልግ ነው ስለዚህም ኢትዮጵያውያን በጋራ በዋሽንግተን ዲሲ ፍርድ ቤት የሚደረገውን ሙግት እንጋፈጣለን::
ሁላችሁም እንደምታስታውሱት May 17 በ State Department ፊትለፊት በሉአላዊነታችንና በህልውናችን አንደራደርም በሚል ባዘጋጀነው ሰልፍ ወቅት ድምፃችንን ለማፈን ይንቀሳቀሱ በነበሩ ወገኖች ሊደረግብን የነበረውን አፈና ለመቋቋም ባደረግነው ጥረት ተደብድቤያለሁ እንዲሁም ንብረት ወድሞብኛል በማለት ክስ የመሰረቱብን ኢትዮጵያውያን ስላሉና ጉዳዩም ወደ ፍርድ ቤት የተላከ ስለሆነ ንፅህናችንን ለማረጋገጥ ለጠበቃ የሚከፈለውና ማንኛውም ከህግ ጋር ተያያዥነት ላላቸው ጉዳዮች ወጪውን ለመሸፈን እኔና ባልደረቦቼ ከአቅማችን በላይ ስለሆነብን ጉዳዩን ወደ ህዝብ ትኩረት ለመውሰድ ተገደናል::
የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን በዚህ ሂደት ውስጥ ከጎናችን በመቆም ኢትዮጵያዊ አልኝታነታችሁን እንድታሳዩኝ በትህትና እጠይቃለሁ::
ለሚደረግልኝ ድጋፍና አስተዋፅኦ ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬን ከወዲሁ አቀርባለሁ::![](https://d2g8igdw686xgo.cloudfront.net/57569771_1622848044271316_r.jpeg)
ሁላችሁም እንደምታስታውሱት May 17 በ State Department ፊትለፊት በሉአላዊነታችንና በህልውናችን አንደራደርም በሚል ባዘጋጀነው ሰልፍ ወቅት ድምፃችንን ለማፈን ይንቀሳቀሱ በነበሩ ወገኖች ሊደረግብን የነበረውን አፈና ለመቋቋም ባደረግነው ጥረት ተደብድቤያለሁ እንዲሁም ንብረት ወድሞብኛል በማለት ክስ የመሰረቱብን ኢትዮጵያውያን ስላሉና ጉዳዩም ወደ ፍርድ ቤት የተላከ ስለሆነ ንፅህናችንን ለማረጋገጥ ለጠበቃ የሚከፈለውና ማንኛውም ከህግ ጋር ተያያዥነት ላላቸው ጉዳዮች ወጪውን ለመሸፈን እኔና ባልደረቦቼ ከአቅማችን በላይ ስለሆነብን ጉዳዩን ወደ ህዝብ ትኩረት ለመውሰድ ተገደናል::
የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን በዚህ ሂደት ውስጥ ከጎናችን በመቆም ኢትዮጵያዊ አልኝታነታችሁን እንድታሳዩኝ በትህትና እጠይቃለሁ::
ለሚደረግልኝ ድጋፍና አስተዋፅኦ ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬን ከወዲሁ አቀርባለሁ::
![](https://d2g8igdw686xgo.cloudfront.net/57569771_1622848044271316_r.jpeg)
Organizer
Mekonnen Desta
Organizer
Alexandria, VA