Let us build the Church
Tax deductible
ከሁሉ በፊት የከበረ ሰላምታችን ይደረሳችሁ ይሄ ከላይ በስዕሉ የምታዩት የቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ልጆቻችን ክርስትና የሚነሱበት፣የሚቆርቡበት፣ የሚማሩበት ኣገልግሎት በመስጠት ላይ ያለ ቤተክርስቲያን ሲሆን ደረጃውን የጠበቀ ቤተ እግዚዓብሔር ለመሥራት በአጥቢያው የምንገኝ ምዕመናን ለታቦታቱ ማደሪያ የሚሆንና የምንባረክብት ቦታ በመግዛት (8231 McGee Ln., Houston, TX 77071) ፣ ቦታውንም በሃገረስብከቱ ሊቀጳጳስ በማስባረክ፣ ሕንፃ ቤተክርስቲያን ግንባታ የሚሆን የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ብሎም ሌሎች ምዕመናንንም በማስተባበር ይህንን የእግዚአብሔር ቤት (መቅደሱን) አብረን እንስራ።
በውነት ብዙ ወንድም እህት ክርስቲያኖች እንዲሁም ኢትዮጵያውያኖች በዚህ ባሜሪካ ኣለን ኪሳችንን በማይጎዳ መልኩ ሃያ ኣርባ ዶላር ብናወጣ ቤተ ክርስቲያናችንን እናቆማለን ጥቂቶች ይሕን ቤተ ክርስቲያን ለማቆም እየጣሩ ነው እባካችሁ ሸክሙን እንካፈል በተጨማሪም ጓደኛዎትን እህት ወንድምዎትን ተካፋይ እንዲሆኑ ያርጉልን በሚችሉት ሁሉ ለብዙሃን እንዲደርስ ይርዱን
ታቦተ ጽዮንን በክብር በመቀበሉ እግዚአብሔርም አቢዳራንና ቤቱን ሁሉ እንደባረከ (2 ሳሙ 6: 11) እግዚአብሔር አምላክ እኛንም፣ቤታችንን፣ ሃገራችንን እና ዓለማችንን ይባርክልን።
የኣድባሩ ኣስተዳዳሪ ቀሲስ እንዳለ አበበ
Want to join us in making a difference? I'm raising money to benefit Holy Trinity and Saint Mary Ethiopian Orthodox TEWAHEDO Church, and any donation will help make an impact. Thanks in advance for your contribution to this cause that means so much to us.
Organizer
Selemon Asrat
Organizer
Missouri City, TX
Holy Trinity and Saint Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
Beneficiary