Main fundraiser photo

Please help us for Medical treatments

Donation protected

Hi my name is Tina & I am fundraising for Tigist Terefe. She is kind, compassionate, generous grandmother, mother, sister, aunt, and friend. She lead pretty healthy life, until tragedy hit one September day, suddenly she could not speak, remember, or move her right side. Her face drooped on the right side. It was very shocking. She quickly went to the hospital. Her condition was serious. It was Grade 4 Brain tumor Glioma Gilastoma. The doctors decided that the only way to keep her alive is to perform an urgent brain surgery. Another shocking news is that the surgery cannot be done in Ethiopia where she lives and she has to go abroad for treatment. For this, $24,000 was needed for treatment and related expenses. With the help of family and relatives, she went abroad for treatment. When she arrived at he hospital for treatment, she was found to have a respiratory infection and other illnesses that needed to be treated first. As a result, she was seriously ill and had to be treated and cured first, so she ended in the ICU. This process made it impossible to perform the main surgery within the pre-scheduled time frame. As a result, most of the money reserved for the main treatment was used for this treatment. After a month, the infection was cured and the surgeons were able to remove most of the tumor. Post surgery, she is now undergoing additional treatments and physiotherapy due to her inability to move. The money we were able to raise to raise ran out during treatment. We were fortunate enough to gather some cash in for 2nd round, but it was not enough. More money is needed to cover radiation, chemo, physiotherapy and related expenses but the financial situation is beyond the family's ability to complete her treatment, so We are humbly asking for your help in this very difficult time of our life. Currently, the hospital is giving us until Monday to raise $5,000 to keep her there but the total cost of the treatment is approximately $30K. Please help us save our sister's life as she has kids, grand kids, brothers and sisters awaiting her return back to Addis. We are forever grateful for all you can do to help us. Please share this gofundme with family and friends. We thank you again from the bottom of our hearts.



ሠላም , ወ/ሮ ትዕግስት ተረፈ ትባላለች እጅግ መካሪ መልካም ሩህሩህ አዛኝ, አያት፣እናት፣እህት ፣አክስት ጎደኛ የሆነች ተወዳጅ ሣቂታ ነች ::
በእድሜዋ ዘመን ጽኑ ህመም ታማ አታውቅም ሆኖም በድንገት መስከረም ወር ላይ መናገር ,ማስታወስ, በቀኝ በኩል መንቀሣቀስ አቃታት በአንድ በኩል የፊቷ ቅርፅ ተቀየረ በጣም አስደንጋጭ ነበር በፍጥነት ሆስፒታል ሄደች የህመሟ ሁኔታ ከባድ ነበር አልጋ ይዛ በርካታ ምርመራዎች ከተደረጉላት በኋላ አስደንጋጩን የምርመራ ውጤት ታወቀ የጭንቅላት እጢ Brain tumor grade 4 Glioma Gilastoma ነበር::
ይህ እጢ በከፍተኛ ፍጥነት የሚያድግና የሚሠራጭ ጊዜ የማይሰጥና አደገኛ እጢ ነው እሷን በህይወት ለማቆየት ብቸኛው መንገድ በአስቸኳይ የጭንቅላት ቀዶ ጥገና ማደረግ እንደሚያስፈልግ በሐኪሞች ተወሰነ:: ሌላው አስደንጋጭ ዜና ቀዶ ጥገናው በምትኖርበት ኢትዩጲያ መሠራት እንደማይችልና በአስቸኳይ ከሀገር ውጭ ሄዳ መታከም እንዳለባት አወቅን::
ለዚህም ህክምና እና ተያያዥ ወጭዎች $24ሺ ያስፈልግ ነበር :: በቤተሠብ በዘመድ አማካኝነት ብሩ ሞልቶ ውጭ ሀገር በመሄድ ህክምና እየተከታተለች ትገኛለች::
 ህክምናዋን ለመከታተል ሆስፒታል ስትደርስ የመተንፈሻ አካል ኢንፌክሽን እና ሌሎች በቅድሚያ መታከም ያለባቸው ህመሞች ተገኙ:: በዚህም በጠና በመታመሟ በቅድሚያ መታከምና መዳን ስለነበረባት ICU ሆና ህክምና ስትከታተል ነበር :: ይሄ ሂደት ዋናውን ቀዶ ጥገና አስቀድሞ በተያዘለት የጊዜ ገደብ ለማድረግ አልተቻለም ነበር::
በዚህም ምክንያት ለዋናው ሕክምና የተያዘው ገንዘብ አብዛኛው ለዚህ ህክምና ውሏል::
ከወር ቆይታ በኃላ ኢንፌክሽኑ ድኖ ሠርጀሪው በተሣካ ሁኔታ ተሠርቷል:: ከሠርጀሪም በኃላ ራሧን ችላ መንቀሳቀስ ባለመቻሏ ከሚደረጉ ተጨማሪ ህክምናዎችና ፊዚዮቴራፒ እየተከታተለች ትገኛለች:: የተሰበሰበው ብር በመሀል ስላለቀ በድጋሚ 2ኛ ዙርም በቤተሠብ ተሠብስቦ ነበር ሆኖም ግን በቂ አልሆነም::
ጨረር፣ኬሞ፣ ፊዚዮቴራፒ እና ለሎች ተያያዥ ወጪዎችን ለመሸፈን ተጨማሪ ገንዘብ ያስፈልጋል ሆኖም ግን ህክምናዋን እንድትጨርስ ለማድረግ የገንዘቡ ሁኔታ ከቤተሠብ አቅም በላይ ሆኗል ስለዚህም እባካችሁ እርዱን ብለን የእናንተን እርዳታ እንጠብቃለን ::
 በአሁኑ ሰዓት የተወሠነ ብር አግኝተን እስክንከፍል በሆስፒታሉ ትብብር ለተወሰኑ ቀናት ሆስፒታል እንድትቆይ አግዞናል ነገር ግን ያለብንን ክፍያም ሆነ ቀጣዩን በቀናት ውስጥ ክፍያ ካልተፈጸመ ከሆስፒታልም ትወጣለች ህክምናው ይቋረጣል::

እባካችሁ እናታችን ጤናዋ ተስተካክሎና ፈገግታዋ ተመልሶ በሠላም ወደሀገሯ እንድትመለስ ከናፈቋት ቤተሠቦቿም እንድትቀላቀል እባካችሁ በምትችሉት ሁሉ ከጎናችን ቁሙ ደግፉን እንላለን:: ፈጣሪ በጤና ይጠብቃችሁ ስለምታደርጉልን ድጋፍ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ
Donate

Donations 

  • Samrawit Assefa
    • $50
    • 10 mos
  • Netsanet Haregu
    • $30
    • 10 mos
  • Anonymous
    • $20
    • 10 mos
  • Sara G Girmay
    • $20
    • 10 mos
  • Michael Satinu
    • $20
    • 10 mos
Donate

Organizer

Tina Terefe
Organizer
United States, USA

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee