መቄዶንያ (Mekedonia)
Donation protected
መጽሐፈ ምሳሌ 19:17
"ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።"
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች እንደምን ቆያቹ
የቅዱሳን አምላክ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሐጥያታችንን ሸፍኖ ለዚች ቀን ስላደረሰን ስሙ የተመሰገነ ይሁን::
ከ 20 ቀን በኃላ ወደ ኢትዮጵያ እጓዛለሁ ይህን አጋጣሚ ተጠቅሜ መቄዶንያ "የአረጋውያን የአእምሮ ህሙማን መርጃ" ለመጎብኘት አቅጃለሁ በዚህ አጋጣሚ መርዳት የምትችሉ (GoFundMe) ከፍቻለው የምትችሉትን እንድትረዱ በእግዚአብሔር ስም ጠይቃለው::

Organizer
Amanuel Tesfay
Organizer
Silver Spring, MD