Merigeta Tsige
Donation protected
Organizer Eva Ermias Abebe, Haregewoin Tesfaye
Hello dear friends and Families.
I, Haregewoin Tesfaye Merawi, am raising money to Mr. Tsige Sitotaw Kebede.
Mr. Tsige lives in Ethiopia, he is like a father-figure to me. His wife is currently seeking for medical attention but cannot get any because of the high medical expenses that they could not be able to afford. He asks me to help him raise money on behalf of them.
I’m requesting at this time the money to be directly deposited to my account, and I’ll send them through a bank wire, CBE 1000-4601-53135.
If you have any questions or concerns, please do not hesitate to email me or ask me questions regarding the fundraiser.
Thank you all for participating and helping raise this family, God Bless you all!!
አስቸኳይ የህይወት አድን ጥሪ ለመሪ ጌታ ፅጌ ስጦታው ባለቤት ። በጌታ የተወደደ ወንድማችን መሪጌታ ጽጌ ወንጌልን በድፍራት ለህዝብ እየሰበከ ያለ በጌታችን በኢየሱስና በወንጌል የማይደራደር ወንጌሉንም በመስበክ ያል ያለ የታመነ አገልጋይ ነው ። የወንድማችን ባለቤቱ እህታችን መድህን ለረጅም ዘመን እየታመመች ካለችበት በሽታ ለመዳን የህክምና ወጪ አስፈልጓቸዋል ። ስለዚህም የቅዱሳንን እገዛ አስፈልጓቸው ተባበሩን እያሉ ነውና እንተባበራቸው ። በፓስተር ካሳሁን ዩቱብ ገጽ ላይ ችግቹን ተናግሮ በአንጀት ቁስለት ለረጅም አመታት እየተሰቃየች ያለች ባለቤቱን ነፍስ እንድንታደግለት የሁላችንም ትብብርን ይሻል።
እንደ አንድ አባት ልጆች፣ አንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም ዘንድ የአባታችንን ትእዛዝ ነውና፣ እንዲሁም ቅዱሳንን በሚያስፈልጋቸው ሁሉ እርዱ ተብሎ በጌታ እንደ ተሰጠን ትእዛዝ ይህንን ልናደርግ ተሰብስበናል።
እንዲህ ከሆነ ሰው በህይወት እያለ፣ እስትንፍሱ በአንፍጫው እያለች ብንረዳው እጅግ የሚገባ ነው። ካለፈ በኅላም ከንፈር ብንመጥ ዋጋም እንደሌለው ግልፅ ነው።
ስለዚህ የሸክም ለእናንተ ልናጋራ መጥተናል።
የምንችል ሁሉ ባለን አቅም እንርዳ
ጌታ ኢየሱስ ብድራታችሁን ይክፈል
Organizer
Haregewoin Tesfaye
Organizer
Frederick, MD