ኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በፊላደልፊያ የህንጻ እድሳት የእርዳታ ጥሪ
“የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን”
ነህምያ 2፡20
ሰላም ወዳጆች, የቤተ ክርስቲያን ህንፃ እንደገዛን ስንነግራችሁ በታላቅ በደስታ ነው!
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በፊላደልፊያ (EECP) በ1991 በፓስተር የሺጥላ መንግስቱና በትንሽ ኢትዮጵያውያን immigrants ተመሰረተ። በአሁኑ ጊዜ ፣ EECP አድጎ እና ሰፍቶ ከ100 በላይ አዋቂዎችን፣ ወጣቶችን እና የኢትዮጵያውያን፣ የኤርትራውያን፣ የአሜሪካውያን ልጆች የምታገለግል፣ በኢየሱስ ክርስቶስ የሚገኘውን መዳን እና ሁለንተናዊ ፈውስ ላይ ያማከለች ቤተክርስቲያን ናት::
የቤተ ክርስቲያናችን ምእመናን ባለፉት ዓመታት በፍጥነት እያደግን ነው፣ እናም አሁን ያለንበት ቦታ በተለይ ለልጆቻችን በጣም ጠቦናል ። ከ5 ዓመታት በላይ ከፀለይን በኋላ፣ እግዚአብሔር አዲስ ሰፊ ሕንፃ ሰጠን። ነገር ግን ሕንፃውን ገብተን ከመጠቀማችን በፊት ሰፊ እድሳትና ግንባታ ይጠይቃል።
የእግዚአብሔርን ቤት ለመገንባት የበኩላችሁን የገንዘብ ድጋፍ እንድታደርጉ በትህትና እንጠይቃለን። ማንኛውም ልገሳ፣ ምንም ያህል ትንሽ ቢሆን፣ ለትውልድ የሚተላለፍ ቤተ ክርስቲያን ሰርተን ለመጨረስ ይረዳናል።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
“The God of heaven will give us success. We his servants will start rebuilding”
Nehemiah 2:20
Ethiopian Evangelical Church of Philadelphia (EECP)was started in 1991 by Pastor Yeshitila Mengistu and a small group of Ethiopian immigrants meeting in West Philadelphia. Since then, EECP has grown and evolved into a vibrant church serving over 100 adults, youth, and children of Ethiopian, Eritrean, American heritage, centered on the salvation, wholeness, and healing found in Jesus Christ.
Our church community has been growing rapidly over the years, and we have outgrown our current space. After over 5 years of prayer, God provided us with a new spacious building. However, the building requires extensive renovation and construction before we can occupy it.
We kindly request your financial support to building His house, as God leads you. Every donation, no matter how small, will help us achieve our goal of creating a new, welcoming church space for our congregation and beyond, for generations to come.
God bless you!
Organizers
Teshome M
Zewdi Y
Maryam T
Alemayehu T
Mimi Tesfaye