Melikam Wetat Project ለመልካም ወጣት ግንባታ ማእከል የሚውል
Donation protected
ለመልካም ወጣት ለሃገር ግንባታ ባለአደራ ( ባህሩ ምትኩ ፣ ትክሉ ተመስገን፣ ሰብለ በቀለ ግዛው፣ ዮናስ ሙሉነህ፣ ኤርሚያስ አበበ ፣የጌታ ባሪያ ሀብታሙ፣ ሐረግ ተስፋዬ)
ውድ በተለያየ አለማት ላይ የምትገኙ የተወደዳችሁ ወገኖች ሰላም ለእናንትተ ዪሁን። መልካም ወጣት ለሃገር ግንባታ፣ለዘለቄታዊ ሰላም አስፈላጊ ስለሆነና ብቁ ሀገር ተረካቢ ዜጋን ለማፍራት የመልካም ወጣት ማሰልጠኛ ተቋም ግንባታ በቅርቡ ይምንጀምር መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው ነገር ግን ግንባታውን ጀምሮ ለመጨረስ ብዙ ብር የሚያስፈልገን ስለሆን ሁሉም የሃገራችን ልጆች እንድትረባረቡና ግንባታው ተጠናቆ አስኪያልቅ ከጎናችን አንድትቆሙ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችዃለን።
*ኢትዮጵያዊ በመሆን መመሳሰል ከፍ ሲልም አፍሪካዊ በመሆን መመሳሰል ከዛም ሲያልፍ ሰው በመሆን መመሳሰልን ብቻ በቂው ነው...!!
*ኢትዮጵያዊ ሆነህ ከዛም ሰው ከሆንክ ይሄንን በወጣቶች ላይ የሚከናወን ግንባታን ለማገዝ ብቁ ነህ….
*ይሄንን ወጣቶችን እና ሀገርን የመገንቢያ ማህከል ለመገንባት አስተዋጾ ማድረግ የማይችል አንድም ሰው የለም የፈለገ ሁሉ አቅም አለው .....
*ጉዳዮ ሀገራዊ ጉዳይ ነው!
<የፈረሰ ትውልድ ባለበት የቆመ ሀገር የለም>
የኢትዮጵያ ወደፊት በወጣቶቾ ጉዞ ላይ የተመሰረተ ነው.

Organizer
Haregewoin Tesfaye
Organizer
Frederick, MD