
በ Kidst Zewdu እና በ Betelhem Dagnachew ለእማሆይ መረዳጃ
Donation protected
ወንድማችን ፲ አለቃ መሳፍንት ለኢትዮጵያ ሀገሩ በቆራጥነት ሲያገለግል የነበረ ጀግና ነው።
ይሁንና በዚያች አንድ ጠማማ የተረገመች እለት ብዙ የአማራ እንቅቁ ልጆችን ባጣንባት ይሄም ጀግና የዛች ቀን ሰለባ ሁኖ ምንም ሂወቱ ባይጠፋም ከሞት ያልተናነሰ መከራ ገጥሞት አካሉ ጎሎ መናገር እንዳይችል ሁኖ አይምሮውን ስቶ በአማኑዊል ሆስፒታል ሲታከም ቆይቷል።
በዚህ ሁሉ ስቃይ ላይ መንግሥት የሞት ፍርድ ሊፈርድበት ሲል በመከራ ጩኽን የ25 አመት ፅኑ እስራት ተፈርዶብታል።
እናቱ እሙሀይ ካሳ ልጃቸውን በአይናቸው ካዩት አመታት አስቆጥረዋል ኑሯቸው የተሟላ ካለመሆኑ አኳያ የታሰረበት ቦታ እንኳን ሂደው እይኑን ማየት አልቻሉም።
ህፃንም ልጅ አለችው። በአሻራ ሚዲያ እናቱ ያሉበትን ስናይ አላስስችል ያለን እህቶች እናታችን በሂወት እስካሉ ካሉባት ደሳሳ ጎጆ አውጥተን የተሻልለች ቤት ለመስራት በመመካከር ከወገናችንን ትብብር ለመጠየቅ ይህንን ጎፈንድ ከፍተናል።
ወገናችንም የቻለውን እንደሚረዳን እናምናሉን ። እኛም አደራችሁን ተቀብለን ሰርተን እናሳያለን።
ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው።
Organizer
Zewde Betelhem Dagnachew
Organizer
Geneva, GE