For Mrs. Emawayesh Alemu Treatment
Donation protected
Mrs. Emawayesh Alemu, was, the sole woman convicted of participating in the 2009 alleged coup attempt, and thrown into jail by the TPLF regime, though the truth was that she did nothing wrong other than having stood for Justice.
During her 9 Years of imprisonment, she has gone through untold suffering which has now caused her to end up in life-threatening complications.
As a result, she has now been told by Medical experts that she urgently needs special treatment to save her life.
Every Ethiopian including all justice loving people of the world are therefore kindly asked to support this campaign and contribute as much money as possible , so that we all can save the life of this amazing heroic woman who put her life in harms way for her conviction to bring democracy & justice in Ethiopia.
================================
ወይዘሮ እማዋይሽ አለሙ በእስር ቤት ውስጥ ባሳለፈቸው መከራ እና በተፈጸመባት ስቃይ ምክንያት ህይወቷን ከፍተኛ አደጋ ላይ ለሚጥል የጤና ችግር ተዳርጋለች። አስቸኳይ እና ተገቢውን ህክምና ለማግኘትም ከፍ ያለ ገንዘብ አስፈልጓታል። ስለዚህም በመላው አለም ላይ ያላችሁ ወገኖች እባካችሁ የቻላችሁን ያህል ገንዘብ በማዋጣት ህይወቷን ለማትረፍ ተባበሯት!
እኛ የዚህ ገንዝብ ማስባስብ አስተባባሪወች ከወዲሁ ለትብብራችሁ በቅድሚያ እጅግ በጣም እናመስግናለን
ተጨማሪ ማሳስቢያ
በዚህ አጋጣሚ ለህዝብ ለማሳወቅ ያህል እኔ በዋናነት ይህን የገንዘብ የማስባስበው ሰው ስሜ ፈንታሁን አስፋ ባይሌ የምባል ስሆን ነዋሪነቴ በስቶክሆልም ስዊድን ነው የገንዘቡንም ማስባስብ በዋናነት እኔ ልምራው እንጂ ከሌሎች ለእህታችን ለማዋይሽ አለሙ ከሚቆርቆሩ በስዊድን እና በሌሎች አውሮፓ እና አሜሪካም ካሉ ኢትዮጵያኖች ጋር በአንድ ላይ በመሆን ነው
ከዛም በተጨማሪ የወ/ሮ እማዋየሽ ልጆችን ሰለዚህ የገንዘብ ማስባስብ ዘመቻ ያማከርናቸው መሆኖን እና የነሱንም ፍቃድ ያገኝን መሆኖን ግልፅ ማድረግ እፈልጋለሁ/እንፈልጋለን
===========

Organizer
Fentahaun Assefa Bayile
Organizer
Silver Springs, NY