Orthodox Tewahdo Against Genocide in Ethiopia
Donation protected
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የዘር ማጥፍት መከላከል ድርጅት (OTAGE) በሃይማኖታችውና በዘራቸው ምክንያት እየተካሄደባችው ያለውን ሃይማኖትና ዘር ተኮር ግድያና ጭፍጨፋ ለማስቆም በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ገዳዮችንና ጨፍጫፊዎቹን ተጠያቂ ለማድረግ ለፍርድ ቤትና ለጠበቃዎች የሚከፈል ገንዘብ ማሰባሰብ ስለጀመርን ማንኛውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮችና ለፍትህ የቆሙ ሁሉም ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የገንዘብ ማስባስብ ዘመቻውን እንድትቀላቀሉ በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን።
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄድውን የዘር ማጥፍት ወንጀል በተባበረ ክንድ እናስቁም!!!!!!!!!!!!!!!
ማሳሰቢያ !!!!!!!!!!! እርዳታ በሚያደርጉበት ጊዜ ጎ-ፈንድ-ሚ (GoFundMe) የሚጠይቅዎትን ተጨማሪ ችሮታ (ቲፕ) መክፈል አይኖርብዎትም። ተጨማሪ ችሮታው (ቲፕ) ወደ OTAGE አካውንት ገቢ አይሆንም። ቲፕ ሳይጨምሩ እርዳታዎን ለመስጠት የሚከተለውን ያድርጉ፤ ‘TIP’ ከሚለው መስመር ‘OTHER’ የሚለውን ከመረጡ በኋላ በቲፑ ሳጥን ውስጥ ዜሮ (0.0) ከሞሉ በኋላ የእርዳታውን ገንዘብ በእርዳታው ቦታ ብቻ ይሙሉ።

Organizer and beneficiary
Orthodox Tewahedo Against Genocide in Ethiopia O.T.A.G.E
Organizer
Manor, TX
Yilma Woldemedhen
Beneficiary