Main fundraiser photo

Please, Help Esayas (Mekonnen) Meba

Donation protected
We are rallying around our colleague, Esayas Meba, a father of three young children. On January 5th, 2025, night he was brutally assaulted by gangs while commuting home from work. Esayas is currently in the ICU with an uncertain future.

Let’s support Esayas, to cover his medical cost. The GoFundMe link is attached here.

ወንድማችን ኢሳያስ (መኮንን) መብዓ በኢትዮጵያ ገና ዋዜማ፣ January 6, 2025 ስኞ እለት ምሽት ከስራው ወደቤቱ በመሄድ ላይ እንዳለ በዱርዬዎች ተደብድቦ ወድቆ ተገኝቷል ::

ምንም እንኳን ኢሳያስ በህክምና እየተረዳ ICU ውስጥ የሚገኝ ቢሆንም እስክ አሁን ባሉ ቀናቶች ውስጥ ምንም አይነት የጤና መሻሻል አላሳየም ::

ኢሳያስ እጅጉን የሚወዳቸው የሶስት ህፃናት ልጆች አባት ሲሆን ለቤተሰቡም ሆነ ለእራሱ ብቸኛ የገቢ ምንጭ በመሆኑ እኛ ወገኖቹ ልንረዳው ይገባል በማለት አሁን ከጎኑ ሳትለይ የምታስታምመውን ባልቤቱን ወ/ሮ አይናለም ወልደየስን ለመደገፍ
እኛ የቅርብ ጓደኞቹና ቤተሰቦቹ ይህንን የእርዳታ መሰባሰቢያ go-fund-me media እቋቁመናል

ለተጨማሪ ጥያቄዎች በዚህ ስልክ ቁጥር ያግኙን፣ (214) [phone redacted]፣ (254)2291248
Donate

Donations 

  • Tewodros Hailemariam
    • $100
    • 1 mo
  • Elisabeth T Woldegebreal
    • $100
    • 2 mos
  • Almaz Dagnaw
    • $50
    • 2 mos
  • Ayalew Aragaw
    • $200
    • 2 mos
  • Selam &Elias
    • $200
    • 2 mos
Donate

Organizer

Aynalem Woldeyes
Organizer
Wylie, TX

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee