Please Help our brother Jossy (Ps. Yoseph Demissie
Donation protected
Dear family and friends,
We have reactivated this GF account in an attempt to help our brother
Ps. Yoseph Demissie(Jossy) who is
a pastor, husband, and father of two very young children in Nazret/Adama Ethiopia.
Jossy has been battling cancer for more than a year now and has been
undergoing chemo treatment but
unfortunately it did not help.
He has exhausted all his resources in an attempt to overcome his battle with cancer and now he has shared that his condition has gotten worse and he is losing strength even to write.
We are reaching out to all, humbly asking for our help for his family as his wife tries to balance taking care of him and their two children.
Please show your support by giving
whatever you can(no amount is too small when done with a kind heart)!
and cover him and his family in prayer
at this difficult time, especially for his children.
*** You can read his recent update msg and his story(from original post) below in Amharic.
God bless you all,
Kiddy
Updated from 5/30/2024:
ቅዱሳን ወንድምና እህቶቼ
ከአንድ አመት በላይ በካንሰር በሽታ
ተይዤ እየታገልኩ ነው።
የሚሰጠውን ህክምና ብጨርስም ምንም ለውጥ የለም።
ይልቁንም እየባሰ ሄዷል።
ለአለፈው አንድ አመት በየቀኑ ማለት በሚቻል መልኩ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስጽፍና ስለጥፍ ቆይቻለሁ። ሰሞኑን የመጥፋቴ ሚስጥርም ይኸው ነው። ከዚህ በኋላም ነገርች በተአምራት ካልተቀየሩ በስተቀር
የመጻፍ አቅም የለኝም።
በዚህ አጋጣሚ ሁላችሁም
እንድትጸልዩልኝ እጠይቃችኋለሁ።
የሚለወጥ ነገር ከሌለ ይህ ጽሁፍ የመጨረሻ መልእክቴ ይሆናል ማለት ነው።
- ዮሴፍ ደምሴ
Original msg/story:
**** ዮሴፍ ደምሴ እባላለሁ።
የምኖረው ኢትዮጵያ ናዝሬት ነው። የበኩራት ጉባኤ ቤተክርስቲያን መጋቢ ነኝ። በአሁን ሰዓት የአንጀት ካንሰር እንዳለብኝ ተነግሮኝ አዲስ አበባ ኮሪያ ሆስፒታል በ15 ቀን እየተመላለስኩ ኬሞ እየወሰድኩ እገኛለሁ። በአስራ አምስት ቀን ለአንድ ዙር የኬሞ ህክም፣ መድሃኒት መግዣና ልዩ ልዩ ወጭዎች እስከ 47,000 ብር የሚደርስ ወጭ አወጣለሁ። እስካሁን በደጋግ ሰዎች እርዳታና ያለኝ ንብረት ሸጬ ስታከም ቆይቻለሁ። ህክምናዬን ስላልጨረስኩ ወጭውን መሸፈን እየከበደኝ መጥቷል። ስለዚህ አቅም በፈቀደና በምትችሉት መጠን ልትረዱኝ የምትፈልጉ ሰዎች ከዚህ በታች ባለው የባንክ አካውንትና ስልክ ቁጥር ተጠቅማችሁ ወንድማዊ ድጋፍ እንድታደርጉልኝ በትህትና እጠይቃለሁ።
አመሰግናለሁ

Organizer
Kidist Kassa
Organizer
West Orange, NJ