የቀጠር ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን
Donation protected
በአሁኑ ወቅት በኳታር ዶሃ እየተሰራ ለሚገኘው ለጽርሐ አርአያ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ሁላችንም የበኩላችንን በማድረግ የሥላሴን ቤት በጋራ እንገንባ ከበረከቱም እንሳተፍ ።
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ልባችሁን በመንገዳችሁ ላይ አድርጉ
ወደ ተራራው ውጡ፥ እንጨትንም አምጡ፥ ቤቱንም ሥሩ፤ እኔም በእርሱ ደስ ይለኛል፥ እኔም እመሰገናለሁ
ይላል እግዚአብሔር።
ትንቢተ ሐጌ ምዕ ፩ : ፯
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000419327909
Swift code CBETETAA
አቢሲኒያ ባንክ
118957504
Swift code. ABYSETAA
ኦሮሚያ ባንክ
1537351200001
Swift code ORIRETAA
አዋሽ ባንክ
01352936056701
Swift code AWINETAA
Organizer
Dawit Adane
Organizer
Fishers, IN