Main fundraiser photo

Media expansion(ለሚድያ ማስፋፍያ)

Donation protected


Yemetsatu Awaj Negari
2nd Cor 7:6_12

Our purpose is to proclaim the good news of the Gospel and teach and remind the second coming of our Lord Jesus Christ so that people will wake up and prepare themselves for the rapture according to the word of the Bible.
To do this a year ago we started a program on GMM TV and also on a YouTube Chanel with our personal equipment Which is not of good quality. But now since the number of people watching is increasing tremendously and we hear some encouraging testimonies we would like to do much better work with a modern studio equipment .
For this purpose we have opened a GoFundMe account and are asking humbly to people like you who love the Lord to support us.
We would like to thank you in advance and assure you you are sowing on a fertile ground and together we will reap the fruit .

“But my God shall supply all your need according to his riches in glory by Christ Jesus.”
— Philippians 4:19 (KJV)

የምጽዓቱ አዋጅ ነጋሪ ዓላማ የጌታችንና የመድኋኒታችን የእየሱስ ክርስቶስን ዳግመኛ ምጽአት ለሰው ሁሉ መናገር ፥ ማሳሰብ ፥ ማሳወቅ ፥ መረጃን መሰጠትና ማንቃት ሲሆን ይህንን አገልግሎት በ GMM TVና በYoutube ቻነላችን ማስተላለፍ ሰንጀምር ጥራታቸው መጠነኛ በሆኑ የግል ቁሳቁሶች ሲሆን አሁን ግን የተመልካቹ ቁጥር እጅግ እየበዛ በመምጣቱና ከተመልካቾችም የምናገኛቸው ገንቢ የሆኑ ምሥክርነቶች ከዚህ በበለጠ እንድንሠራ እየገፋፋን ሲሆን ይህንን ለማድረግ ግን ዘመናዊ የሆነ የስቱዲዮ ዕቃዎች ያስፈልገናል ።
ታድያ በዚህ የመንግሥቱ ሥራ ተደጋግፈን እናገልግል።
50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለ 50 ሰው ግን ጌጡ እንደሚባለው እርሶም የ አገልግሎቱ ተሳታፊ በመሆን በዚህ መልካም እርሻ ላይ እንዲዘሩ በትህትና እንጠይቃለን ።
ጌታ ይባርኮ
2ኛ ቆሮ 9፡ 6-10


ሕዝቅኤል ጕበኛው ያስተላለፈው መልዕክት
ምዕራፍ 33፡1-9
የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤
“የሰው ልጅ ሆይ፤ ለአገርህ ሰዎች ተናገር፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘በምድር ላይ ሰይፍን ሳመጣ፣ የምድሪቱ ሕዝብ ከሰዎቻቸው አንዱን መርጠው ጕበኛ ቢያደርጉት፣
እርሱም በምድሪቱ ላይ ሰይፍ ሲመጣ አይቶ፣ ሕዝቡን ለማስጠንቀቅ መለከት ቢነፋ፣
ከዚያም ማንም መለከቱን ሰምቶ ባይጠነቀቅ፣ ሰይፍም መጥቶ ሕይወቱን ቢያጠፋ፣ ደሙ በገዛ ራሱ ላይ ይሆናል።
የመለከቱን ድምፅ ሰምቶ ባለመጠንቀቁ፣ ደሙ በገዛ ራሱ ላይ ይሆናል፤ ቢጠነቀቅ ኖሮ ግን ራሱን ባዳነ ነበር።
ነገር ግን ጕበኛ ሰይፍ ሲመጣ አይቶ፣ ሕዝቡን ለማስጠንቀቅ መለከት ሳይነፋ ቢቀርና ከመካከላቸው የአንዱን ሰው ሕይወት ሰይፍ ቢያጠፋ፣ ያ ሰው ስለ ኀጢአቱ ይወሰዳል፤ ጕበኛውን ግን ስለ ሰውየው ደም ተጠያቂ አደርገዋለሁ።’
“የሰው ልጅ ሆይ፤ አንተን ለእስራኤል ቤት ጕበኛ አድርጌሃለሁ፤ ስለዚህ የምናገረውን ቃል ስማ፤ ማስጠንቀቂያዬንም ስጣቸው።
ክፉውን፣ ‘አንተ ክፉ ሰው፤ በርግጥ ትሞታለህ’ ባልሁት ጊዜ፣ እርሱን ከመንገዱ እንዲመለስ ባታደርገው፣ ያ ክፉ ሰው በኀጢአቱ ይሞታል፤ አንተ ግን ስለ ደሙ ተጠያቂ ትሆናለህ።
ነገር ግን ክፉውን ሰው ከመንገዱ እንዲመለስ ነግረኸው እሺ ባይል፣ እርሱ ስለ ኀጢአቱ ይሞታል፤ አንተ ግን ራስህን አድነሃል።
Donate

Donations 

  • Dawit Sirak
    • $200
    • 18 d
  • Tsehay Tekelu
    • $50
    • 23 d
  • Anonymous
    • $200
    • 26 d
  • Melkamu Doboch
    • $30
    • 7 mos
  • Rahel Weldegebreal
    • $20
    • 7 mos
Donate

Organizer

YEMETSATU AWAJ NEGARI MINISTRIES.LTD
Organizer
Takoma Park, MD

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee