
Help build Mosque in Wadla Wollo Kone Ethiopia
The Muslim community in the town of Konla, Wadla Woreda, legally held more than 6,000 square meters of land. On this land, they want to build a mosque called Masjid Selam, Which will cost more than five million birr ($100,000 USD). However, the cost for this project is not within the capacity of the small community. Therefore we are gathering funds to help build the project.
አሰላሙዓለይኩም
በመላው አለም ለምትገኙ ሙስሊም ወንድሞች ና እሕቶቻችን በመጀመሪያ በያላችሑበት የአላሕን በረከት ይስጣችሑ እያልን በወሎ ክፍለግዛት በሰሜን ወሎ በዋድላ ወረዳ ኮን ከተማ የምንገኝ ሙሰሊምች ለመሰጂድ መስሪያ ቦታ አዕንድሰጠን በማለት ሰንጠይቅ ቆይተን ከብዙ ውጣውረድ በሗላ ተፈቅዶልን ነበር ። መሰጂዱን ለመገንባት የገንዘብ አቅም ሰላጣን በመላው አለም የምትገኙ እሕት ና ወንድሞቻችን የቻላችሑትን ያሕል ትረዱን ዘንድ በአሏሕ ሰም ዕየጠየቅን በተከፈተው ጓፈንድሚ የቻላችሑትን ሁሉ በመላክ ከጓናችን ሁናችሑ ትረዱን ዘንድ በድጋሜ በሑሉም አገር ለምትኖሩ ሙስሊም ወንድምች ና ዕሕቶቻችን በአላሕ ስም ዕንጠይቃለን
አሰላሙዓለይከ