Stand with us! Stand With EMS!
Donation protected
EMS ለመቀጠል ድጋፋችሁን ይሻል!
በመጋቢት ወር 2014 መጨረሻ ዕውን የሆነው EMS በከፍተኛ መሠናክል፣ እጅግ ፈታኝ በሆነ ጉዞ አምስት ወራትን ተሻግሯል። የተቋሙ መስራቾች በኢትዮጵያ የለውጥ ጉዞ ውስጥ በሚዲያ ዘርፍ የነበረንን ሚና ለሃገራዊ ሃላፊነትና ፕሮፌሽናሊዝም ለማዋል በከፍተኛ ፍላጎት እና ተስፋ ተነስተን ነበር። ሆኖም ያሳደርነው ከፍተኛ ተስፋ ከመነሻው በገጠመን መሰናክል ደብዝዞ ቆይቷል። እንኳን ምኞታችንን ልናሳካ በጋዜጠኛነትም ለመቀጠል በብዙ ተፈትነናል። ስንነሳ ሊያቋቁሙን በጎፈንድሚ የረዱን ብዙ ቢሆኑም፣ በተመሰረተብን ክስ ሳቢያ የሰበሰብነውን ልንቋቋምበት አልቻልንም፣ አሁንም ዝርዝሩን ለታሪክ አቆይተን በዋናነት ስራችን ላይ ብቻ ለማተኮር ወስነናል። በፍርድ ቤት የተያዘውን ጉዳይ ሙሉ በሙሉ በመቋጨታችን፣ በውዝግቡ ወቅት የከፈትናቸውን የጎፈንድሚ አካውንቶች ዘግተን፣ በዚህ አዲስ የጎፈንድሚ አካውንት ድጋፋችሁን እንሻለን። ኢትዮጵያዊነትን እኩልነትን፣እና የሕግ የበላይነትን የሚያቀነቅን ሃገራዊ ሚዲያ ተጠናክሮ እንዲወጣ እና በሳተላይትም ሕዝባችን ዘንድ እንዲደርስ ከጎናችን እንድትሆኑ ጥሪ እናቀርባለን።
ኢትዮጵያዊነትን እናስቀድማለን! ዕውነትን እንዘግባለን!
የኢትዮጵያ ሚዲያ ሰርቪስ (EMS)
Washington DC-based independent public media "Ethiopian Media Services is a publicly funded television station broadcasting 24 hours of news, analysis, and entertainment programs to a wider Ethiopian audience across the globe. Ethiopia, a country with a population of close to 120 million people, Ethiopian Media Services will continue its relentless efforts to produce and broadcast quality programs covering a wide range of issues to its listeners in Ethiopia and the globe. Your donation makes this happen. Thanks for your support."
Ethiopian Media Services (EMS)
Fundraising team: EMS Fundraising Team (5)
Ethiopian Media Services
Organizer
Alexandria, VA
Petros Tadesse
Team member
Sisay Agena G.
Team member
Solomon Reta
Team member
WONDI GASHU
Team member