
Support EOTC St. John & St. Arsema Monastery's Vineyard
Donation protected
A Call to Support Agricultural Projects at St. John the Baptist & St. Arsema Ethiopian Orthodox Monastery in California
እባክዎ የመጥምቁ ዮሀንስና የቅድስት አርሴማ ገዳምን የግብርና ልማት ፕሮጀክቶች ይደግፉ!
In the name of the Father, the Son, and the Holy Spirit - Amen.
Dear brothers and sisters in Christ,
Join us in a sacred mission to establish agricultural projects at our monastery near San Miguel CA. The first phase focuses on creating a monastic vineyard to grow raisins and horticultural crops, with the potential to supply high-quality raisins for church services across the U.S and other horticultural produces to the local community. Thanks to the generosity of agricultural experts, and industry partners,, over 50% of the required resources have already been secured. We now seek your support to raise the remaining $150,000 to bring this vision to life.
Your contributions will help:
1. Establish vineyard and horticultural infrastructure
2. Implement irrigation systems and fencing
Our Church has a long tradition of restoring barren lands as an act of faith. By contributing, you’ll join this sacred legacy, nurturing both the earth and the spirit. Every gift matters and brings us closer to our goal. We would be honored to have your support in making this vision a reality.
May you be -richly blessed for our faith and generosity.
In gratitude and prayer,
If you have any questions or need additional information,
Please contact us at:
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።
በክርስቶስ የተወደዳችሁ ወንድምና እህቶች።
በሳንሚገል ካሊፎርኒያ ግዛት አቅራቢያ የሚገኘው የመጥምቁ የቅዱሰ ዮሀንስና የቅድስት አርሴማ ገዳም እጅግ ሰፊ የሆነ በተፈጥሮ የታደለ ስፍራ ነው። የገዳሙን መንፈሳዊ ተልእኮ ሳይጥስ፣ ለምእመኑ የሚሰጠውን አገለግሎት በዘላቂነት ለማሳለጥ በሚያስችል መልኩ የግብርና ልማትን ለማስፋፋት በእንቅሰቃሴ ላይ እንገኛለን። በዚህ መሠረት፤ በርከት ያሉ በአጭር፣ መካከለኛና በረዥም ጊዜ ሊተገበሩ የሚችሉ የግብርና ልማት ፕሮጀክቶችን ለይተናል። የመጀመርያው ምዕራፍ ዘቢብ፣ የአትክልትና ፍራፍሬ ሰብሎችን በማልማት ላይ ያተኮረ ሲሆን የዘቢብ ምርቱ በመላው ዩኤስ አሜሪካ ለሚገኙ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎቶች ከፍተኛ ጥራት ያለው ዘቢብ ለማቅረብ ያስችላል። እነዚህን ፕሮጀክቶች ወደመሬት ለማውረድ ከሚያስፈልገው ገንዘብ 50% በላይ የሚሆነውን የግብርና ባለሙያዎች፣ የግብርና ንግድ ድርጅቶችና ሌሎች ለጋሾች የሸፈኑት ሲሆን ቀሪውን 150,000 ዶላር ለማሟላት ድጋፍዎን በአስቸኳይ እንዲያደርጉና ከበረከቱ እንዲቋደሱ በአክብሮት እንጠይቆታለን።
ድጋፍዎ የሚከተሉትን ወጪዎች ለመሸፈን ይውላል።
● የተመረጡ መሬቶችን አጎልብቶ ለእርሻ ስራ ለማዘጋጀት
● ለመስኖ የሚያስፈለጉ መሰረተ ልማቶችን ለመዘርጋት እና
● ሌሎች ግብአቶችን ገዝቶ ለማቅረብ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ተፈጥሮን ተንከባክቦ ለምድራዊና መንፈሳዊ ጥቅም የማዋል የተቀደሰ ባህሏን፤ ሳንሚገል ላይ በመድገም አርአያነቷን ታስመሰክራለች! ይህንን የተቀደሰ ተግባር በመቀላቀል አሻራዎን ያሳርፉ! ማንኛውም መጠን አስተዋጽኦ ወደ ግባችን ያቀርበናል።
ጥያቄ ካሉዎት ወይም ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ፣ እባክዎን በሚከተለው አድራሻ ያግኙን።
Phone Number: (805) [phone redacted] Email Address: [email redacted]
Mailing Address: P.O.Box 694 Paso Robles, CA 93447 Website: www.saintjtbm.org
Organizer
Saint JTBM Task Force
Organizer
Paso Robles, CA