Support Fitsum's Family in Their Time of Loss
Donation protected
Dear Friends of Fitsum Berhane Meskel:
You are viewing this page because our dear brother Fitsum Berhane Meskel unexpectedly passed away in Seattle, Washington on Sunday November 4th, 2024. Fitsum is survived by a loving wife and two teenager kids. We are humbly asking you to lessen the burden on Fitsum’s family on the expected enormous cost to transport the corpse from Seattle, Washington to Addis Abeba, Ethiopia and the additional cost of conducting funeral and bereavement. We also respectfully ask that you generously contribute to this fund keeping in mind any excess to this fund will help addressing the needs of Fitsum’s kids in the foreseeable future. We are all shading our tears for Fitsum and even though we cannot bring him back we can all at least say we are there for his kids now! May his soul rest in peace and May God Bless his soul. Thank You!
Memorial Service on Sunday November 10/24 @3pm 940 26th Ave S, Seattle, WA 98144
የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የፍጹም ብርሀነ መሥቀል ወዳጆች፣
እዚህ ገጽ ላይ ልትገኙ የቻላችሁት ወንድማችን ፍጹም ጥቅምት ፳፬ ፳፻፲፯ ዓመተ ምህረት በሲአትል ከተማ ሳይታሠብ በድንገት ሥለተለየን ነው። የወነድማችን ፍጹም መለየት በጣሙኑ መሪር ሀዘን የሆነው ለህይወቱ አለኝታ ባለቤቱ፥ ሁሌም ለሚናፍቁት ልጆቹና፥ስለሱ አውርተው ለማይጠግቡት እህቶቹ ናቸው።በታልቅ ትህትናና አክብሮት የምንጠይቃችሁ ቤተሰቡ የገጠመውን ድንገተኛ የወጪ ቀንበር ክብደት ለመቀነሥ ሬሣውን ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ለማጏጏዝና ለሀዘኑና ለቀብሩ የሚወጣውን ወጪዎች ለመሸፈን አቅማችሁ በፈቀደ መጠን ለጋሥ እጃችሁን እንድትዘረጉ ነው። ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም ወንድማችንን ፍጹምን ልንደርስልህ ባንችልም ለልጆች ህ አለን ለማለት የምንፈልግ ሁሉ ተጨማሪ በመለገሥ ትላ ንት ለአንተ ባንደርሥ ዛሬ ለልጆች ህ ደርሰናል ብለን ፈጣሪያችን መጽናናቱን እንዲልክልን እንለምናለን። የወንድማችንን ነፍሥ በዐጸደ ገነት ያኑርልን ፥መንግሥተ ሰማይት ያዋርሥልን፣ለቤተሠቡ የመጽናናት መንፈሥ ይላክልን።
ፀሎተ ፍትሀት እሁድ November 10/24 @3pm Saint Gabriel Church, 940 26th Ave S, Seattle, WA 98144 ይካሄዳል
Organizer
Habteselassie Mered
Organizer
Hayfield, VA