Support Kiros Wolde Selassie
Donation protected
ለአቶ ኪሮስ ወልደ ሥላሴ ዕርዳታ ተባበሩን::
------------
ዕርዳታዎን ከመስጠትዎ በፊት ሁለት ማሳሰቢያዎች ::
1ኛ) ቲፕ (Tip) ከሚለው መስመር "Other” የሚለውን በመምረጥና በቲፑ ሳጥን ውስጥ "0.00" በማስገባት ዕርዳታዎን መስጠት ይጀምሩ
2ኛ) በፔፖል (PayPal) ዕርዳታዎን መስጠት ካልፈቀዱ
እሱን ምርጫ አልፈው በcredit እና በdebit ካርድ መለገስ ይችላሉ
----------
አቶ ኪሮስ ወ/ሥላሴ ላለፉት ብዙ ዓመታት የዳላስ ቴክሳስ አካባቢ ነዋሪ ናቸው።
አቶ ኪሮስ በብዛት የሚታወቁት ለዳላስ የኢትዮጵያውያን ሕብረተሰብ ባድረጉት አስተዋጽኦና እንዲሁም በመላው ዓለም የሚወደደውን የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን (ESFNA) ከ1984 ዓም ጀምሮ አንድም ቀን ሳይለዩ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመደገፋቸውና በተለይ ደግሞ ፌዴሬሽኑን ካቋቋሙት ዋና መስራቾች አንዱ በመሆናቸው ነው:: በ1989 ዓ.ም. በዳላስ በተደረገው ውድድር ላይ በዳላስ ከሚገኙ የቅርብ ጓደኞቻቸው ጋር በመሆን ዝነኛውን ሻምበል ማሞ ወልዴን ወደ ዳላስ በማስመጣት በወቅቱ ተወዳዳሪ ያልተገኘለትን ውድድር መርተዋል - አቀናብረዋል::
አቶ ኪሮስ ለኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን ESFNA የመጀመሪያው የሕዝብ ግንኙነት ሐላፊና የመጀመሪያው የስፓርት ውድድር አቀነባባሪ በመሆን ካገለገሉ በሆላ በገዛ ፈቃዳቸው ስልጣናቸውን አስረክበዋል።
ፌዴሬሽኑ (ESFNA) በ2007 ዓ.ም. ባደረገው ውድድር ላይ በከፍተኛ ድጋፍ ተመርጠው ከክቡር አርቲስ አፈወርቅ ተክሌና ከአሠልጣኝ ካሣሁን ተካ ጋር የፌዴሬሽኑ ልዩ የክብር እውቅና ተበርክቶላቸዋል::
አቶ ኪሮስ በ2019 ዓ.ም የHeart by pass Surgery ካጋጠማቸው በሆላ ቀጥሎም የLeg bypass Surgery በግራ እግራቸው ላይ ሁለት የVain blockage በመገኘቱ ለወደፊትም ለጤናቸው አስጊ ደረጃ ላይ በመድረሱ የግራ እግራቸውን በከፊል እንዲያጡ ሆኖአል። አቶ ኪሮስ ከዚህ በፊት ለተቸገረ በመርዳት እንደሚታወቁ ሁሉ አሁን ደግሞ እኛ የተቻለንን በመርዳ ከጎናቸው መሆናቸውን እንግለፅላቸው።
የኢትዮጵያ እስፖርት ፌዴሬሽንና የቅርብ ጓደኞቻቸው።
Mr. Kiros W/Selassie has lived in the Dallas, Texas area for the last several years. Kiros is best known for his contributions to the Dallas Ethiopian community and even more so as the founding member of the respected and recognized nonprofit organization among Ethiopians, The Ethiopian sports federation in North America ( ESFNA). In 1989, he and his close friends in Dallas invited the legendary captain Mamo Wolde and made the tournament memorable.
After serving as the first public relations officer and tournament coordinator, Kiros voluntarily resigned from his executive position and passed the torch to his successors.
During the 2007 tournament, ESFNA awarded a special recognition to Maitre artist Afewerk Tekle , coach Kassahun Teka and Kiros W/Selassie. Mr. Kiros was one of the selected few to share the stage with them.
In 2019, Kiros underwent heart bypass followed by a leg bypass surgeries. Recently, a vain blockage found in his left leg led to a partial amputation. He is in rehab and receiving physical therapy.
Kiros is known for helping those in need and now let us do our best and show him our support in this difficult time.
Thank you!
The Ethiopian Sports Federation In North America and his close friends.

Organizer and beneficiary
Mekebib Seifu
Organizer
Los Angeles, CA
Kiros W.selassie
Beneficiary