
Support Mengizem Ethiopia media (Mengizem media)
Donation protected
ሰላም ውድ ወገኖቻችን
ምንጊዜም ሚዲያ ምስረታውን በይፋ ካስታወቀበት ዕለት አንስቶ አንድ ሚዲያ ሊኖሩት የሚገባ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት በዩትዩብ አማካኝነት በየቀኑ ወደእናንተ ሲደርስ ቆይቷል።በተቻለ መጠን የሁሉም ኢትዮጵያዉያን ድምፅ እና የሀሳብ መድረክ ለመሆን ሞክሯል። ክፍተቶቹን በመሙላት
ከእስካሁኑ የተሻለ አስተዋፅኦ እያበረከተ ለመቀጠል ከሁለት አመታት ጉዞ በኋላ ድጋፋችሁን መጠየቅ አስፈልጎታል።የሚያደርጉት የገንዘብ አስተዋጽኦ ለሚዲያው መጠናከር የሚያስፈልጉ እቃዎችን ከማሟላት እስከ ተደራሽነቱን ማስፋት ድረስ ግልጋሎት ይኖረዋል።
ስለድጋፍዎ ከወዲሁ እናመሰግናለን!
Organizer
Reeyot Alemu
Organizer
Alexandria, VA