Support Prevention Efforts of COVID19 in Gojjam
Donation protected
Gojjam Global Alliance (GGA) is proud to announce that we have delivered Personal Protective Equipment (PPE), Infrared Thermometers, and Sanitizers worth $10,000 USD to clinics and hospitals in West Gojjam, East Gojjam, Awi Zone and Bahirdar Liyou Zone to combat the COVID19 pandemic. This has been executed urgently and quite efficiently partnering with the non-governmental organization Health, Development and Anti Malaria Association.
In doing so, we have learned that there is still a serious shortage and in some clinics complete absence of these PPEs and basic clinic supplies. Hence, GGA has started this fundraising to further support the healthcare workers, clinics and hospitals in Gojjam and to try to address critical gaps within the community as much as possible before the virus spreads widely and takes its toll .
COVID19 has devastated countries that have some of the best medical infrastructures. For Ethiopia, this could mean the worst pandemic we have ever seen. Please support our effort in any way you can. Your help, no matter how small, will help us save lives.
There is a huge sense of urgency!
The sooner we act the better!
Please help now!
የጎጃም ዓለምአቀፍ ትብብር (ጎዓት) በሰሞኑ ለህክምና ባለሞያዎች እጅግ አስፈላጊ ናቸው የሚባሉትን የሙቀት መለኪያ፣ ግለቭስ፣ ሳኒታይዘርስ እና የአፍ መሸፈኛ ጭምብሎችን በመግዛት በአማራ ክልል ለሚገኙ ሶስት ዞኖች እና ለባህርዳር ልዩ ዞን አከፋፍሏል፡፡ ባጭር ጊዜ አስቸኳይ ስብሰባ በማድረግ ከድርጅቱ በወጣ ገንዘብ እና ከጥቂት ሰዎች በተለገሰ ገንዘብ ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ሃገር ቤት ከሚገኘው የጤና ልማትና ጸረ ወባ ማህበር ጋር በመተባበር እቃዎቹ እንዲደርሱ አድርገናል፡፡
እንደሚታወቀው ድርጅታችን እናንተ ውድ ደጋፊዎቻችን እና አባሎቻችን በምታደርጉት የገንዘብ ድጋፍ ከተመሰረተ እስካሁን ለወገኖቹ የቻለዉን ሁሉ ሲያደርግ ቆይቷል:: አሁንም አለማችንን እያስጨነቀ ላለው የኮሮና ቫይረስ በሽታ በቻልነው አቅም ሁሉ ችግሩ ከመባባሱ በፊት ማድረግ ያለብንን ለመስራት እቅድ አውጥተን እየተንቀሳቀስን እንገኛለን፡፡
ማቆም ባንችል መቀነስ እንችል ዘንድ የእያንዳንዳችሁን እርዳታ እንሻለን፡፡ በቅንነት እና በያገባኛልነት የቻላችሁትን ሁሉ እንድትለግሱ ስንጠይቅ ከታላቅ ምስጋና ጋር ነው፡፡
ከተባበርን ይሄን ክፉ ጊዜ በጋራ ተጋግዘን እንወጣዋለን፡፡
ሃገር ቤት ላሉ ወገኖቻችን፣ በመላው አለም ተበትነን ለምንኖር እኛም ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣልን፡፡
ጎጃም ዓለምአቀፍ ትብብር፤

Co-organizers (4)
Kinfemichael Gedif
Organizer
Grand Prairie, TX
Michael Senay
Co-organizer
Alex Yetayew
Co-organizer
Fetene Asmamaw
Co-organizer