Support St. Arsema GedamNY on it's annual feast
Tax deductible
"ሰማዕታት የዚህችን ጣዕም በእውነት ናቁ ፣ ደማቸውንም ስለ እግዚአብሔር አፈሰሱ ፣ መራራ ሞትንም ስለ መንግስተ ሰማያት ታገሱ፡፡ " ቅዱስ ኤፍሬም
ውድ የቅድስት ቤተክርስቲያናችን ልጆች ፣ የቅድስት አርሴማ ወዳጆች ፤ እንኳን ለቅድስት አርሴማ ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ ፣ አደረሰን፡፡
ባለፈው ዓመት የቅድስት አርሴማን የንግስ በዓል እንዲህ ባማረ ሁኔታ ያከበርን ቢሆንም ፣
የዘንድሮውን በዓል በወረርሺኙ ምክኒያት የፊታችን አርብ መስከረም 29 ፣ 2013 ዓ.ም አስበን የምንውል እንደሆነ እናስታውቃለን፡፡ የሱባኤ ቤት ማስፋፊያ ፕሮጀክታችን ስለቆመ ከምን ግዜውም ይበልጥ ገዳማችን የእናንተን ድጋፍ የምትፈልግበት ወቅት ላይ እንገኛለን ፤ ቃል የገባችሁትን እና መባችሁን በዚህ መንገድ እያስገባችሁ ከበዓሉ በረከት እንድትሳተፉ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን!
"The martyrs despised the taste of this world, shed their blood for God, and endured bitter death for the sake of heaven" St. Ephrem.
Although we have celebrated the annual feast of St. Arsema last year in a beautiful way, unfortunately, it is not possible to do so this year due to the COVID19. This year, it will be remembered in prayers on Friday October 09th 2020. Since we need your support more than any time for retreat room expansion project, any donation in the form of prayers, knowledge, time and money will help make an impact. Thanks in advance for your contribution to this cause, that means so much to us.

Organizer
Genete Denagil St. Arsema GedamNY
Organizer
Baldwinsville, NY
St Arsema Ethiopian Orthodox Tewhdo Church in Syracuse Corp
Beneficiary