
Support Tana TV: Amplify Voices in the Amhara Community
Donation protected
ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን የዐማራ ሕዝባዊ ትግል ስትራቴጂካዊ አመራር ማረጋገጥ ይችል ዘንድ በሚዲያው ግንባር የትግሉን ክፍተቶች በመገምገም ምክንያት፣ እውነት እና እውቀት የሚገዙት ሳይንሳዊ የትግል ማኀበረሰብ ለመፍጠር አልሞ የሚሰራ ሕዝባዊ ሚዲያ ነው::
ሚዲያው የዐማራ ሕዝብ በብልጽግና አገዛዝ የተከፈተበትን የመረጃ ጦርነት በሚዲያ ግንባር ራሱን የሚከላከልበት፣ መሬት ላይ ያሉ የትግሉን ዕውነታዎች የሚያስረዳበት፣ የሕልውና ትግል መነሻ ምክንያቶቹን ይዞ እንዲዘልቅ የሀሳብ ምንጭ ለመሆን አልሞ እየሰራ ይገኛል።
የዐማራ ሕዝብን የዘመናት ችግሮች ለይቶ፣ የሕልውና ትግሉን አስኳል አጀንዳዎች ተረድቶ፣ የውስጥ እና የውጭ አደጋዎችን አውቆ በዕውቀትና በመረጃ የሚታገል ምክንያታዊ የትግል ማኀበረሰብ ለመፍጠር የተነሳውን ጣና ቴቪ በአቅም ለማጠናከር የገንዘብ ድጋፍ አስፈላጊ በመሆኑ ይህ የገቢ ማሰባሰቢያ ተዘጋጅቷል::
ጣና ቴቪን መደገፍ የአማራ የህልውና ትግልን መደገፍ ነው!!!!
Tana Satellite Television plays an important role in Amhara people's struggle. The media aims to be a source of ideas for the Amhara people to defend themselves in the information war launched by the Prosperity Party. Tana TV explain the realities on the ground and the root causes of the struggle for existence.
Additionally, Tana TV identified the age-old problems of the Amhara people, understand the core agendas of the struggle for existence, and created a reasonable society that fights internal and external threats with knowledge and information. This fundraising has been prepared as financial support is necessary to strengthen the media.
Supporting Tana TV is supporting Amhara's struggle for survival!
Thank you for being part of the struggle!
Organizer
Tana Satellite Television
Organizer
Dallas, TX