Support Zemari Deacon Hailu Mengestie
Donation protected
ወገኖቼ ዘማሪ ዲያቆን ሀይሉ መንግስቴ እባላለሁ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤትክርስቲያን አቅሜ በፈቀደ ከልጅነት እድሜ ጀምሮ በተለያዩ ገጠር ከተማዎች ጠረፍ ድረስ ሳገለግል ቂይቻለሁ አሁን ግን ለ5 አመት ሙሉ በየስድስት ወሩ ተደጋጋሚ የጀርባ ሰርጀሪ በማድረግ ላይ ነኝ አሁንም በቶሎ ወደ ውጭ ሀገር ወጥቼ መታከምና የስፓይናል ኮርድ ንቅለ ተከላ ማድረግ አለብህ ተብያለሁ ለወገን ደራሽ ወገን እስካሁን የረዳችሁኝ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልኝ እኔን እረድታችሁኝ ታክሜ ወደ ቀደመ አገልግሎቴ እንድመለስ ድጋፋችሁ ያስፈልገኛል በክሮኒክ ነርቭ እየተሰቃየሁ ነው አንድ ህፃን ልጅ አለኝ የኔ መታመም እጅግ ይረብሸዋል አግዙኝ።
0920587821
https://youtu.be/_q0XirMkQGs
Organizer
Michael Kebede
Organizer
Garland, TX