አንጋፋውን ጋዜጠኛና ደራሲ ዜናነህ መኮንን ህክምና እንደግፍ Support Zenaneh
Donation protected
አንጋፋው ጋዜጠኛና ደራሲ ዜናነህ መኮንን በኩላሊት ህመም እየተሰቃየ ላለፉት ዓመታት በዲያሊሥ ላይ ይገኛል፡፡ምትክ ኩላሊት ለማግኘት የሚችለውን ሁሉ ጥራት ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ከዚህ ቀደም ይህንኑ ጥረቱን ተግባራዊ ለማድረግ በዚሁ መድረክ ጥሪ አቅርቦ የነበረ ቢሆንም በቂ ምላሽ ሳያገኝ ቀርቷል፡፡ዛሬ በርካታ ወዳጆቹ አድናቂዎቹ በዚህ ሁሉ ህመም ትግል ውስጥ ያለውን ዜናነህን ልንደግፍ ይገባል የሚል ጥያቄ በውስጥ በተደጋጋሚ ያቀርቡልናል፡፡ ተስፋ ታላቅ ነገር ነውና ዜናነህ ፈቅዶ ይህን ድጋፍ በስሙ ጠይቀን ኑ ይህን የወገን ተቆርቋሪ በሙያው አገርና ሕዝቡን ያገለገለ ዛሬም ከህመም ጋር እየታገለ አስተዋጽዎው አለተቋረጠም፡፡ በአቅማችን እንደግፈው ሙሉ ጤናው እንዲመለስ ለኩላሊት ንቅለ ተከላ የጀመረውን ጥረት እንድናግዝ ስንል በፈጣሪ ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡ፈጣሪ ያሰበውን እንዲያሳካለት ጤናው እንዲመለስ ምኞታችን ነው፡፡በጋራ እናግዘው፡፡ ድጋፍ ለምታደረጉ ሼር በማድረግ እንዲዳረስ ላደረጋችሁ ሁላችሁንም አስቀድመን ምስጋናችን ይድረሳችሁ፡፡
A fund has been opened for senior journalist Zenaneh Mekonnen ,who needs help with a kidney transplant. Thank you
Organizer
Habtamu Seme
Organizer
Las Vegas, NV