Tigray Media Network
Donation protected
ትግራይ ሚዲያ ኔትወርክ ያጠናክሩ Tigray Media Network
ላለፉት አስር አመታት በኢትዮጲያ ሲካሄድ የነበረውን ፖለቲካዊ ትግል በህዝቦች መካከል ያለውን ፍቅር መተሳሰብ እና አንድነትን እንዲቀጥል ሚዲያችን ብዙ ሚና መጫወቱን ይታወሳል፣ በተለይ አክቲቪስቲ ናትናኤል አስመላሽ በማይደራደረው ኢትዮጲያዊነቱ ቡዙዎቻችን እናውቀዋለን፣ ትግራይ ሚዲያ ኔትወርክ ከዚህ የበለጠ ስራ እንዲሰራ በምንችለው ሁሉ ሚዲያውን ለማጠናከር የራሳችንን ሚና እንጫወት። አሁን ባለው ተጨባጭ የኢትዮጲያ እና የኤርትራ ፖለቲካ፣ ትግራይ ሚዲያ ኔትወርክ የትግራይ ህዝብ ዋናው ጠላቱ ማን መሆኑን ላለፉት አስር አመታት ሲተነትን ነበር። ዛሬም ሚዲያው ሰፋ ባለ መልኩ እንዲቀጥል የራስዎትን ድርሻ ይወጡ።
******************************************
ትግራይ ሚዲያ ኔትወርክ አብ ትግራይ ብሰንኪ ህወሓት ንዝበፅሕ ዘሎ ፖለቲካዊ፣ ማሕበራውን ኢኮኖሚያውን ቀውስታት እናጋለፀ ዝመፀ ሚዲያ እዩ፣ ሎሚ አብዚ ዘለናሉ ህልው ኩነታት ውን ትግራይ ሚዲያ ኔትወርክ; ህዝቢ ትግራይ ከም ኩሎም ህዝብታት አምሓራን፣ዓፋርን ኤርትራን ብሰላም ክነብር ዝደሊ ህዝቢ ሙኻኑ አሚኑ ክሰርሕ ምፅንሑ ይፍለጥ፣ ብፍላይ ንህዝቢ ትግራይ ፀላኢ ፈጢሮም ንዘልአለም ከባእስዎ ንዝፍትኑ መራሕቲ ህወሓት እናተቃለስ እናጋለፀን ምፅንሑ ይፍለጥ። ፍቅሪ ህዝብታትን ትግራይ ኢትዮጲያ ኤርትራን ንምቅፃልን እዋናዊ ሓበሬታ ንምርካብን ትግራይ ሚዲያ ኔትወርክ ንሓግዝ።
*************************
It is remembered that Tigray Media Network has done a lot of work to continue the brotherhood of the people of Tigray, Ethiopia, and Eritrea. Therefore, in the current political situation, to continue the love, unity, and respect among the people of Tigray, Ethiopia and Eritrea, the media needs your financial support; please support the press that preaches love among the people. Let's continue the love among our people. Peace to the people of Tigray, Ethiopia, and Eritrea.
Thank You
Tigray Media Network
Organizer
Natnael Asmelash
Organizer
Oklahoma City, OK