![Main fundraiser photo](https://images.gofundme.com/1dU6v4saIAmmcahSSZZlSQujF-E=/720x405/https://d2g8igdw686xgo.cloudfront.net/73807429_1688249118173897_r.jpeg)
Tolosa Ethiopia Media. Kind Regards.
Donation protected
ወድ የ Tolosa Ethiopia Media አድማጮች የህዝብ ድምፅ መሆን በጣም ከባድ በነበረበት ዘመን የዛሬ 10 ዓመት ነበር ግፍ የወለደው ትውልድ ኮድ ያቋቋምኩት ባለፍት አመታት ዛሬ በእናት ሀገር ኢትዮጵያ ፍቅር ነደን በአቋም ጸንተን ለንጽሃን ኢትዮጵያውያን የአቅማችንን አስተዋጽዖ እያደረገን በማንነታቸው ለተፈናቀሉ በግፍ ለታሰሩት ኢትዮጵያውያን ድምፅ አልባ ለሆኑ በተሰቦች ወዘተ ድምፅ በመሆን ላይ ነበር ያሁሉ አልፎ የአብይ ብልፅግና መንግስት ሲመጣ ካሰብኩት ለውጥ በላይ አድካሚ እና ብዙ ዋጋ አስከፍሎናል ተስፋ ስንቆርጥ የህሊና ግዴታ መወጣት እየተወጣን ለዛሬዋ ቀን ደርሰናል የግፍ የወለደው ትውልድ የ Tolosa Ethiopia media ደጋፈዋቻችን ከጎናችን እንድትቆሙ በአክብሮት ጥሪ አቀርባለሁ የአቅማችሁን ድጋፋችሁን ሼር ጭምር በማድረግ ጭምር በተግባር አሳዩን። Tolosa Ethiopia media
Tolosa Go Fund Me: We will like presenting matters of urgency to update and save our people from tyranny at this critical time, we are forced to seek help and support from our Ethiopian friends and family.
As you know, we tried our best to get uptodate information for the past 10 years.
Let us be a voice to save our people and our country from the dictators.
Looking forward to your kind support and cooperation to set up alternative way of diseminating urgent messages to the people on time.
Tolosa Ethiopia Media.
Kind Regards.
Organizer
Tolosa Ibsa
Organizer
England