
Unity for Ethiopia
Donation protected
ዩኒቲ ለኢትዮጵያ (Unity for Ethiopia) አመራር እና የካውንስል ከፍተኛ አመራር የሆነውን ወንድማችንን ካውንስልማን አምሳሉ ካሳውን ለሚያደርገው እንቅስቃሴ በመርዳት እንተባበር። ካውንስልማን አምሳሉ ካሳው የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ተመራጪ ብቻ ሳይሆን ዩኒቲ ፎር ኢትዮጵያ ያፈራቸው በሀገራችንን በዲፕሎማሲው መስክ ከፍ ኢትዮጵያን ከፍ ያደርጋት ጀግናችን ነው እና ይህንን ትልቅ ህልም ለማሳካት ከ10 ዶላር ጀምሮ የሚቻላችሁን ድጋፍ በማሳየት በተግባር የቁርጥ ልጆች እና የተግባር ሰዉ መሆናችንን እናሳይ
@ Unity for Ethiopia
Organizer

Ethiopian American Civic Council
Organizer
Washington D.C., DC