
Urgent Help for the Amhara people facing starvation and War
Donation protected
Support Humanitarian Relief for the Amhara People in Ethiopia
በኢትዮጵያ ውስጥ በስልጣን ላይ ያለው የኦሮሞ ብልፅግና አገዛዝ፣ በመጀመሪያ የትግራዩን ጦርነት ወደ አማራ ግዛት በመሳብ አስግብቶ ከፍተኛ ውድመት በማድረስ፣ ቀጥሎም ራሱ በአማራው ሕዝብ ላይ ይፋ ጦርነት አውጆ ረሃብን እና በሽታን እንደጦር መሣሪያ በመጠቀም ፣ ሕዝቡን ለከፍተኛ ዕልቂት እየዳረገው ይገኛል::
ወንጀለኛው መንግሥት፣ ማዳበሪያ በመከልከል፣ የእርሻ ማሳዎችን የጦርና የታንክ ማሰማሪያ በማድረግ፣ አርሶ አደሩን በማፈናቀል እና የደረሰ ሰብልንም በማቃጠል፣ በአማራው ግዛቶች በአሁኑ ወቅት የሚታዩትን የረሃብና የተሳቢ በሽታዎችን፣ የአለም አቀፍ ህግጋትን በመጣስ ፈጥሯል::
ስለዚህ፣ በአገዛዙ የረሃብንና በሽታን ጦር መሣሪያነት መጠቀም አደጋ ላይ ለወደቁት ወገኖቻችን ለመድረስ፣ በአማራ ዲያስፖራ ግሎባል ፎረም እና ከመላው አለም ከተውጣጡ የአማራ አደረጃጄቶች ትብብር አስቸኳይ የዕርዳታ አቅርቦትን ማስተባበር ግድ ሆኗል::
ይሄው የዕርዳታ ማስተባበር ፕሮግራም በዙምና በጎ ፈንድ ሚ ከጃንዋሪ 4/2025 አስከ ጃንዋሪ 18/2025 ስለሚካሄድ፣ ለአማራው ህልውና ደጀን የሆናችሁና ለሰብዓዊነት የቆማችሁ ወገኖች ሁሉ የምትችሉትን በማድረግ እንድትረባረቡ ጥሪያችንን እናቀርባለን::
The Oromo Prosperity Party in power in Ethiopia, having initially dragged the devastating Tigray war into the Amhara region, has wickedly used hunger and disease as weapons of war to exterminate the Amhara people.
The criminal government, by denying much-needed fertilizers, turning agricultural facilities into military theaters, displacing farmers and deliberately burning harvested crops, has created the ongoing famine and public health crises in the Amhara region, in violation of all known international laws.
Therefore, the Amhara Diaspora Global Forum, in collaboration with other Amhara groups from across the world, has launched a fundraising campaign to urgently deliver aid to our people.
The program will be held via Zoom and GoFundMe from 4-January-2025 to 18-January-2025, and we call on all those who are dedicated to the Amhara cause and who stand for human rights to support this humanitarian effort.
Organizer
Amhara Diaspora Global Forum Global Forum
Organizer
Lorton, VA