![Main fundraiser photo](https://images.gofundme.com/38rQtG3epPssbnat7G6SPrdQVBI=/720x405/https://d2g8igdw686xgo.cloudfront.net/63229653_164727245395269_r.jpeg)
Mereja TV Satellite Broadcast
Donation protected
የመረጃ ቲቪን የሳተላይት ስርጭት በመደገፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አማራጭ እና ትክክለኛ መረጃ በማግኘት እራሱን ከተጋረጠበት አደጋ መከላከል እንዲችል እናግዝ። በአሁኑ ወቅት ከመረጃ ቲቪ በስተቀር ሌሎች በኢትዮጵያ ያሉ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች በአብዛኛው የመንግስት የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ናቸው። ይህን የህዝብ ልሳን የሆነውን የመረጃ ቲቪ ቴሌቪዥን ጣቢያ ይደግፉ። እዚህ የጎፈንድሚ ፔጅ ላይ ድጋፍዎትን በመስጠት የመረጃ ቲቪ የሳተላይት ስርጭት የሶስት ወራት ወጪን ለመሸፈን የምናደርገውን ጥረት ያግዙን። የሳተላይት ስርጭቱን ከቴሌቪዥን በተጨማሪ በኦንላይን በዚህ አድራሻ መከታተል ይቻላል >>> https://mereja.tv
We have opened this GoFundMe page to support Mereja TV's satellite broadcast for March - May 2022.
Thank you for your support.
Organizer
Mereja TV
Organizer
Silver Spring, MD