Main fundraiser photo

Women Prisoners in Adama, Ethiopia

Donation protected
We would like to help the women prisoners in Adama, Ethiopia with basic needs and luncheon on Ethiopian New Years' day, September 1.

ከእነርሱ ጋር እንደ ታሰረ ሆናችሁ እስሮችን አስቡ፥ የተጨነቁትንም ራሳችሁ ደግሞ በሥጋ እንዳለ ሆናችሁ አስቡ : ዕብ 13:3

Continue to remember those in prison as if you were together with them in prison, and those who are mistreated as if you yourselves were suffering Hebrew 13:3

"ለዕንቁዋ ዘመድ እንሁናት!" የበዓል ጉብኝት መስከረም 1/2014 100 ሴት እህቶቻችንና 25 ህጻናትን እንጠይቃለን።

በርካታ የህግ ታራሚ ሴቶች ጠያቂ ዘመድ የሌላቸው ናቸው። የወለዷቸውን ልጆቻቸውን እንኳ እንዳያዩ በቤተሰቦቻቸው የተከለከሉ ናቸው።

ከህሊና ጸጸታቸው በላይ የራሴ የሚሏቸውን ሰዎች ፊት ማጣታቸው የነፍስ ስብራታቸው ነው። ዕንቁዋ ታብራም ይሄን የዘመድ እጦት ክፍተትን ለመሙላት እየሰራች ትገኛለች።


Organizer

Helina Kebede
Organizer
Overland Park, KS

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee