Main fundraiser photo

ተራራ ኔትዎርክን እናጠናክር Support Terara Network

Donation protected

Terara Network was founded on September 26, 2020 by veteran Ethiopian journalist Tamerat Negera Feyisa as a platform for exploring, defining & promoting Ethiopianist ideas through quality web based journalism & commentary. The first seed money to start Terara was raised by Tamerat’s friend, Tariku Geleta through crowd funding campaign on December 8, 2019 that enabled Tamerat’s fans around the world to be connected for a common cause of founding an Ethiopianist media in the public sphere.

Since publishing its first video on Dec 1, 2020 Terara has published 61 videos, garnered 1,425,491 views and over 26.000 subscribers. This monumental growth wouldn’t have been possible without its hands on supporters, fans, viewers and individuals who regularly engage in providing our various material and financial needs.


Terara Network is now aspiring to expand its reach to promote Ethiopianist ideals through website, documentary and news production. This expansion project requires new professional equipment’s revamped studio and new journalists and other support stuff to implement it to its fullest.

We have come to you, our views and supporters again to finance Terara Networks expansion to new heights and we believe you will make us reach our goal and beyond.


እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር ዲሴምበር 8 2019 የታምራት ነገራ ወዳጆችና ጓደኞች በታሪኩ ገለታ አስተባባሪነት መጠነኛ የኦዲዮ ቪዲዮ ስቱዲዮ ለመገንባት የተጀመረው ገቢ ማሰባሰብ በዲሴምበር 1 2020 ተራራ ኔተዎርክን ለማስጀመር የሚበቃ ስቱዲዮ አሟልቶ አስጀመረ፡፡ ተራራ ኔትዎርክም በአሁኑ ወቅት ከ26000 በላይ ሰብስክራይበሮች ከ1.4መቶ ሚሊዮን ሰዓት በላይ ተመልካቾች ሰዓት የታዩ 61 ቪዲዮዎችን አምርታለች፡፡


ከጅማሮውዋም ኢትዮጵያዊነትንና ኢትዮጵያዊ አጀንዳን ባለተመቻመቸ ቋንቋ ለማስፋፋት ያላትን ራዕይ በደገፉ ኢትዮጵያውያን የተቋቋመችው ተራራ እዚህም እንድትደርስ ያስቻሏት የተለያዩ የስቱዲዮና የቢሮ ቁሳቁስ፤ የገንዘብ እና የሞራል ድጋፍ ያደረጉላት በመላው ዓለም ያሉት ተመልካቾችና ደጋፊዎቻቸው ናቸው፡፡ ተራራ አሁንም እጅጉን በተጠናከረ መልኩ የዜና፤ ዜና ዘገባና ዶክመንተሪ ስራዎችን እንዲሁም በዌብሰይት የተጠናከረ ትዮጵያዊ ድምጽ ኆና ለመጠናከር በዝግጅት ላይ ነች፡፡ ይህንንም ለማድረግ የሚያግዙንን የስቱዲዮ ቁሳቁሶችና የቢሮ ቁሳቁሶች ለመግዛት እንዲሁም ተጨማሪ የሙሉ ጊዜ የሰው ኃይል ለማሰማራት የሚያስችለንን ዝግጅት እውን ላመድረግ የእናንተን ድጋፍ እንጠይቃለን፡፡ በተራራ ኔትዎርክ በምስረታዋና በጉዞዋ ያተባበራችሁ ኢትዮጵያውያ ሁሉ አሁንም በመጠናከሯ ትተባበሯ ዘንድ ዳግም ወደ እናንተ መጥታለች፡፡ ስለትብብራችሁ ሁሉ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ምስጋናን እናቀርባለን፡፡


ከሀገር ውስጥ፣ ተራራ ኔትዎርክን ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችን ፣ በንግድ ባንክ አካውንታችን CBE 1000311833697 ልትደግፉን ትችላላችሁ። እናመሰግናለን!


Donate

Donations 

  • Haimanot weldetsadik
    • $20
    • 3 yrs
  • Kehali Yoseif Kelkay
    • $20
    • 3 yrs
  • Abiy ALEMU
    • $100
    • 3 yrs
  • Zebeaman Chekol
    • $100
    • 3 yrs
  • Abdulfetah Nure
    • $50
    • 3 yrs
Donate

Co-organizers (2)

Ted Media
Organizer
Mukilteo, WA
Henok Bogale
Beneficiary
Tamerat Feyisa
Co-organizer

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee