Medical Expenses የህክምና ወጪ እርዳታ
Our beloved sister Ruth Dereje is a very strong and beautiful young girl. Recently graduating from High school she was planning on embarking a new journey to college but was cut early because of her recent diagnosis of cancer. To anyone that knows Ruth she is a beautiful and kind soul, her smile lighting up the room. She is also a fervent servant of God and we ask you humbly to please help our beloved sister. We cannot imagine what her family is also going through as she is the eldest of her younger siblings. Again we ask you to carry her with prayer and donations. No amount is too little to be able to aid her and her family with chemotherapy and other hospital costs. We also thank everyone that have been helping and donating thus far.
For any related questions , please call -
Dr. Bini —> +1 7039154836
ሁላችንም በፀሎታችን ፤ በገንዘባችን ፤ አይዞሽ በርቺ በማለት ፥ ኢትዮጵያዊ ፍቅራችንን እናሳይ፥፥
እህታችን ሩት ደረጀ የምትኖረው በሰሜን አሜሪካ ሲሆን ፥ የሁለተኛ ደረጃ (ሀይ ስኩል) ትምህርቷን በጥሩ ውጤት አጠናቃ ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም (ዩኒቨርሲቲ) ለመግባት እየጠበቀች ባለችበት ሁኔታ የህመም ስሜት ተስምቷት ወደ ህክምና ቦታ ለምርመራ ስትሄድ የካንሰር በሽታ ተጠቂ እንደሆንች እና የካንሰሩ አይነትም በፍጥነት በደሟ እና በአጥንቷ የመሰራጨት አቅም ያለው ስለሆነ ፥ በአስቸኳይ የኬሞ እና የጨረር ምርመራ መጀመር እንዳለባት ተወስኖ ህክምናዋን በመከታተል ላይ ነች፥፥ ይህ ሁኔታ ለወላጆችዋ በጣም ከባድ ሀዝን ቢፈጥርም ጠንካራ በመሆን የመጀመርያ ልጃቸውን ለማዳን የሚከፈለውን መሰዋዕትነት ሁሉ በመክፈል ላይ ይገኛሉ ፥፥ እኛም ለወላጆችዋ ጉልበት እና ተስፋ በመሆን በምንችለው ነገር ሁሉ ከጐናቸው ሆነን ልናግዛችው ይገባል:: ሩትንም ቶሎ ህክምናዋን ጨርሳ ወድ ቀድሞ ጤንነቷ ተመልሳ የልጅነቷን ምኞት : የወጣትነቷን አላማ እንድታሳካ ሁላችንም ከሁሉ አስቀድሞ እግዚአብሔር እንዲፈውሳት በፀሎት በማሰብ እና በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልኩ ደግሞ ለህክምናዋ ለሚያስፈልጋት ወጪዎች በገንዘባችን አለንልሽ ልንላት እና ልንደግፋት ይገባል ፥፥
1. ሙሉ መረጃ እና እንዴት መርዳት እንደምትችሉ መመካከር ለምተፈልጉ ::
-ያሬድ ፀጋዬ—> +251929380073Telegram / Viber / WhatsApp.
-ዶ /ር ብንያም (ቢኒ) —> +1 7039154836