Main fundraiser photo

Ethiopian Covid-19 Emergency Fund

Donation protected

 

የመሰረት በጐ አድራጎት 179 ወጣት እናቶችን ከነልጆቻቸው ከጐዳና ላይ አንስተው ከእለባቸው መጥፎ ሱስና ችግር አውጥተው የተለያየ የሙያ ስልጠና እና ድጋፍ አድርገው እራሳቸውን ችለው ቤተሰቦቻቸውን ረድተው አምራች ዜጋ እንዲሆኑ ለማድረግ የመሰረት በጐ አድራጐት ድርጅት ከመንግስት የሰጣቸውን ማእከል በብዙ ውጣ ውረድ እያዘጋጁ ሲሆን ሌሎች ብዙ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ቢሆንም ከወቅቱ ችግርና ከቦታም ጥበት እንጻር በተለይ ተደራረቢ አልጋ እና ፍራሽ በጣም አንገብጋቢ ሆኖባቸዋል ስለዚህ ዛሬም የተለመደውን ድጋፋችሁን በምትችሉት መጠን እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃችኋለን
ይሄውም ለሁለት እናቶች ከነልጆቻቸው አንድ ተደራራቢ አልጋ ወጭውአንድ መቶ ዶላር ሲሆን ለሁለት ፍራሽ ከነ ትራሱ ደግሞ ሃያ አምስት ዶላር ነው ስለዚህ በ179 ወጣት እናቶች እና ልጆቻቸው ስም አነሰ በዛ ሳትሉ የምትችሉትን እንድትረዱ እና እንድታግዙ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን በተለይ በዚህ አስከፊ ወረርሽኝ ወቅት በተጨማሪ መጭው ክረምት ነው አና ፈጥነን ከልደረስንለቸው ችግሩ በጣም ይባባሳል ስለዚህ በነዚህ ምስኪን እናቶች የሚጨክን ማንም አይኖርም እና ተስፋ እንሁናቸው የአርዳታ ትንሽ የለውም እና የሚችለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም አይደል የሚባለው
ከመልካም ፈቃድዎት ጋር ይህንን መልክት ለሌሎችም ማካፈሉን እንዳይረሱ

Miss Ethiopia USA 2019 Queen and volunteers Team proudly coordinate this very series time As we continue to monitor the rapidly evolving situation around the coronavirus (COVID-19), our first thought is for the safety and well-being of all individuals impacted by these difficult circumstances. In these unprecedented times, it is important that we come together to Protect and to support all those impacted.

Ethiopia COVID-19 Emergency Tech Volunteer Task Team
The COVID-19 virus is spreading across the world like a wildfire and Ethiopia has reported the first case on March 13, 2020.

We know from the data, if not urgent containment strategies implemented, the virus can quickly get out of hand like in Wuhan, China, Italy, Spain, and the US. The evidence shows aggressive containment works like in South Korea and other provinces in USA where the number of cases and deaths were kept at bay.

Current projections, if left to its own devices, Ethiopia is roughly more than 40 days from reporting more than the 124th cases and more than 3 deaths , which is considered if its come the worst-case scenario, what we can do?

With your help, Miss Ethiopia USA Pageant wants to make sure that our support are protected from the possibility of catching the virus. We are asking the diaspora community to help us raise funds, masks, sanitizers, soap, Tester kit, food .... etc. so that your donation or your support are well-equipped with the necessary tools to stay safe, we will be providing our support with the help they need as we navigate this uncertain and constantly evolving situation. A donation of any amount can provide a lot of support and is greatly appreciated.

We need any kind of volunteers to help the Ethiopian Ministry of Health collect, analyze and report to the agency so that we can assist them in the time of need.

Please fill out this Volunteers form to get started. 

https://missethiopiausa.org/volunteer-application/


Ethiopia coronavirus (COVID -19) Emergence Fund /በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) አስቸኳይ ጊዜ እርዳታ

ወ/ሪት ኢትዮጵያ በአሜሪካ 2019 አሸናፊ እና የበጐ ፍቃድ ተባባሪዎች በጋራ በመሆን የወገን አድን ጥሪ እርዳታ ለማድረግ የእርስዎን ድጋፍ እና ትብብር ይሻል ይህ በኮቢድ 19 ቫይረስ የመያዝ እና የመጠቃት እንዲሁም ተጋላጭነት እየጨመረ ከሄደ በሀገራችን ማኅበረ ኢኮኖሚ በርካታ ቀውሶች ሊፈጠሩ እንደሚሉ መገመት አይከብድም፡፡ ከበሽታው ጋር ተይይዘውም የሚፈጠሩ ማኅበራዊ ቀዉሶች ምንድን ናቸው? በቫይረሱ የተጠቁ የማኅበረሰብ ክፍሎች ሁለት አደገኛ ቀዉሶች ሊያጋጥሟቸው ይችላሉ፡፡ ይህም አንደኛ ረሃብ ነው፡፡ ምክንያቱ ወረርሽኙ ከተስፋፋ በቀላሉ ሰዎች ወጥተው የሚበላ እና የሚጠጣ ማግኘት አይችሉም። በተለይ ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ገቢ ያላቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች የበለጠ ተጎጂ ይሆናሉ፡፡ ሁለተኛው ተያያዥ የጤና ቀውስ ሊፈጠር ይችላል፡፡ በተለይ በዕድሜ የገፉ የማኅበረሰብ ክፍሎች እና በተጓዳኝ በሽታዎች አቅማቸው የተዳከመ የማኅበረሰብ ክፍሎች መደበኛ የሕክምና አገልግሎት በቀላሉ ላያገኙ ይችላሉ፡፡ ምክንያቱም ደግሞ ጤና ተቋማት መደበኛ ስራቸውን ትተው ወረርሽኙን በመከላከል ላይ ሊሰማሩ ስለሚችሉ፡፡

ከጤና ችግሩ በተጨማሪ የሥነ ልቦና ጉዳትም ቀላል የሚባል አይደለም፡፡

የበሽታው በማኅበረሰባችን ያለውን መልካም ማኅበራዊ መስተጋብር በከፍተኛ ሁናቴ ሊያሻክረው ይችላል፡፡ በኢትዮጵያዊነት ያለው የመተዛዘን እና መተጋገዝ ባህል ክፉኛ ሊጎዳው ይችላል፡፡ ከዚህም አልፎ በሽተኞችን እና ተጠርጣሪዎችን የማግለል ሁኔታዎች ሊፈጠሩ ይችላሉ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የማኅበረሰቡ ሥነ ልቦና ክፉኛ ሊጎዳው ይችላል፡፡

በሀገራችን ካለው ህዝብ 40% መደበኛ ባልሆነ ክፍለ ኢኮኖሚ (Informal Sector) ሥራ ተሰማርቶ የሚኖር ነው፡፡ ከዚህ ውጭ ስራ የሌላው አረጋዊያን እና ህጻናት በቁጥር በጣም ከፍተኛ ናቸው፡፡ በስራ ላይ ያሉ የሀገሪቱ ዜጎች እንኳን ብንወስድ ብዙዎቹ ከድህነት ወለል በታች የሚገኙ ናቸው፡፡ ስለዚህ በዚህ አኳሃን ስራ ለተወሰኑ ጊዜያት መስራት ባይቻል እነዚህ ከእጅ ወደ አፍ ኑሮ የሚመሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ሕይወታቸው ማቆየት አይችሉም፡፡ በቫይረሱ ባይሞቱ እንኳን በረኃብ ከፍተኛ ችገር ሊደርስባቸው ይችላል፡፡ በኢኮኖሚ የተለየ ችግር የሌለባቸው የህብረተሰብ ክፍሎችም ቢሆን ምንም እንኳ ኢኮኖሚ ዓቅም ቢኖራቸውም ከዝግጅት ማነስ ወይም ህብረተሰቡ ካለው ፍራቻ እና ክልከላ የሚፈልጉትን በጊዜ ማግኘት ይቸገራሉ፡፡ አሁን ከምናየው በላይ በአጠቃለይ የቫይረሱ ስርጭት ወደ ከፋ መጠን ካደገ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ከበሽታው በላይ ከበሽታው ጋይ ተያይዘው በሚመጡ ጉዳቶች ተጠቂ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

በሽታዉ ከሚፈጥረው በላይ ሌላ ተጓዳኝ ጉዳቶች እንዳይኖሩ ወይም ከተፈጠሩም ጉዳታቸው ለመቀነስ ቀድሞ መስራት እና በዝግጁነት መኖር ያስፈልጋል፡፡

በአስቸኳይ የሚየስፈልጉ የድጋፉ ዓይነቶች

የምግብ_አይነቶች፡- ፓስታ፣ ሩዝ፣ ማካሮኒ፣ ዘይት፣ ዱቄት፣ ምስር፣ በሶ፣ ቆሎ፣ጥራጥሬ፡- ባቄላ፣ ሽንብራ፣ ቦሎቄ፣ አተር
የንጽህና_መጠበቂያ፡- ሳሙና፣፣ በረኪና፣ ፈሳሽ ሳሙና፣ አልኮል፣ የአፍ መሸፈኛ፣ ሶፍት፣ ሳኒታይዘር፣ ኦሞ: መድሐኒቶች፡ ልዩ ልዩ እና የሙቀት መለኪያ መሳሪያ …
ሌሎች ልዩ ልዩ ወጪዎች የሚውል ገንዘብ።


https://missethiopiausa.org/volunteer-application/

 

Illustration of helping hands

Give $100 to help get this fundraiser to its goal

Make a donation
Make a donation

Donations 

    Illustration of helping hands

    Give $100 to help get this fundraiser to its goal

    Make a donation
    Make a donation

    Organizer

    Miss Ethiopia USA Saron Gberhiwot 2019-2020
    Organizer
    Alief, TX

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee