Main fundraiser photo

Support Debre Meheret Kidus Michael E.O.T.C

Tax deductible
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::

በአለማችን ላይ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን እንዲልክልን እየለምንን በዚሁ ወረርሺኝ ምክንያት መዕመናን ወደ ቤተ ክርስቲያን መጥተው አግልግሎቱን መካፈልና ፀሎት ማድረግ ባይችሉም እንኳን ድብራችን መደብኛውን አገልግሎት ሳይቋረጥ በፌስቡክና በተለያዩ የመገናኛ አውታሮች እያስተላለፈች ትገኛለች። በተጨማሪም ዘወትር ከምሽቱ 7pm እስከ 8pm ድረስ የምህላ ጸሎት በማድረግ ከአምላካችን ምህረትን እየለመች ትገኛለች።

በዚህ አስቸጋሪ ወቅት መዕመናን አስራታችሁን፤ ሙዳይ ምፅዋት፤ እንዲሁም የአባልነት ክፍያችሁን በዚህ በጎፈንድ ሚ(GoFundMe  )፣ በፌስቡክ (FaceBook ) ወይም በፔይፓል ( ) ለቤተ ክርስቲያናችን ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ።

ክፍያ ከፈፀሙ በኋላ ስምዎንና የክፍያውን አይነት ለደብራችን የገንዘብ ተቀባይ ወ/ት ፈለቀች ደረጄ  በስልክ ቁጥር (510) [phone redacted] ወይም ለደብሩ የሂሳብ ሹም አቶ ካሳዬ ደበሊ በስልክ ቁጥር (510) [phone redacted] በመደወል ቢያሳውቁ መልካም ነው።

እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልክን: ጥበቃውም አይለየን። አሜን።
Donate

Donations 

  • Anonymous
    • $100
    • 5 mos
  • Alemayehu Zerihun
    • $100
    • 9 mos
  • Anonymous
    • $200
    • 2 yrs
  • Anonymous
    • $150
    • 2 yrs
  • Anonymous
    • $160
    • 3 yrs
Donate

Organizer

Kidus Michael Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
Organizer
Oakland, CA
Debre Meheret Kidus Michealethiopian Orthodox Tewahedo Church
Beneficiary

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Our Trust & Safety team works around the clock to keep our community safe